Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36964
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: 200,000 Eritreans Live Here - And, There Is A Massive World-Wide Gathering In Addis to Remove Isayas Afewerki

Post by Zmeselo » 28 Jan 2025, 21:51



በመለስ ዜናዊ ግዜ አዋሳ ላይ በሱዳን: የመን: ሱማሌና እና ኢትዮጲያ መንግስታት (ሰንዓ ፎረም) የተደጉሞ: ይሄ ቀረሽ የማይባልለት: በሺዎች ለሚቆጠሩ "ተቋዋሚ" ተብዬዎች የአየር ቲኬት እና የሆቴል ወጪያቸው ተሸፍኖላቸው: ተመሳሳይ "ጉባዔ" አካሄዱ ተብሉ እንዲሁ ዜና እና ፕሮፓጋንዳ ተሰርቶባቸው ሲያበቃ: የገለበጡት የኤርትራን መንግስት ሳይሆን: የኢትዮጲያን ልጃገረዶች ነበር::

የዓመት በርበሬና ሽሮ አስቤዛቸውን ሸምተው: ለሚስቶቻቸው ቅያር ቀሚስ አሰፍተው ነበር የተመለሱት:: ከዛማ ወፍ የለም::

የነዚህ የአሁኖቹ የትግራይ ተወላጆች ጥርቅም ስብሰባ እና ዳንኬራ በአዲስ አበባ: ከዛ የተለየ ውጠት የለውም:: አሁን ቁም ነገሩ: ሻዕቢያ የትኛውን ካርታ ነው ለአብይ የሚመዝለት ነው::

ቸር ያቆየን!


Post Reply