Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
union
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 14 Jan 2025, 21:15
መቶ ስምንት!
የእግዝያብሔር ሀገር የምንላት የበሬ ወለድ ታሪክ አይደለም። የናዝሪቱ እየሱስ የሚባለው የት ነው ናዝሬት ያለው። እስራኤል ውስጥ እንዳትለኝ ብቻ። እስራኤልም ናዝሬትም የሚባሉ ሀገሮች ከ1957 አ.ም በፊት ኖሮ አያውቅም።
ከዛ ብልጣብልጧ ፈረንጅዬ በጋላ ስም ከች አለችና ናዝሬትን ወደ አዳማ ለወጠችልና
![Mad :x](./images/smilies/icon_mad.gif)
-
union
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 14 Jan 2025, 21:23
መፀሀፍ ቅዱስህን ክፈት እና እየው እየሱስ የተሰቀለው ደብረታቡር ነው ይላል።
በቀራንዮ የሚባለውስ? ሞጣ ቀራንዮን ነው። ቀራኒዮ የሚባል ነገር እስራኤል ውስጥ የለም። የኤፌሶን ህዝቦች የሚባለው የአጣዬን ህዝብ ነው። የዛሬይቱ እስራኤል እየሩስ አለም ነበር ብለን የምንጠራት ግሪኮቹ መጥተው ወረው ሳይሰፍሩባት በፊት