-
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Crazy American says "I will destroy this world and burn it to the ground "
ምን ያህል እብድ ቢሆንም አሜሪካዊው ጌታችን ነው። ባሪያ ደግሞ ጌታውን ያከብራል እንጂ አያዋርድም። ቦተለይ ለኛ ተጋሩ የእለት እንጀራችንን በሴፍቲ ኔት እየሰፈሩ የሚሰጡን አሜሪካውያን ናቸው። ለነሱ ጥቅም ሲሉ በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች ውድ ህይወታቸውን ሰውተዋል፣ ወድቀዋል፣ ቆስለዋል፤ ደምተዋል፣ አካላቸውን አጉድለዋል።
![Rolling Eyes :roll:](./images/smilies/icon_rolleyes.gif)
![Rolling Eyes :roll:](./images/smilies/icon_rolleyes.gif)