Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አዲስ አበባን እያለማት የለዉ ማን ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 07 Jan 2025, 17:22

በለቤት እኛ ነን፣ ከኛ ሌላ ማንንም አይመለከትም አዲስ የምሉት ሁለቱ፣ አማራ ና ኦሮሞ ናቸዉ፣ ወይስ ከሁለቱም የሌሉ ታታሪ የአገር ዜጎች ናቸዉ?

ስራ ያስከብራል!
ለታሪክ ምስክርነት የምቀመጥ ማስረጃ!