Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Za-Ilmaknun » 02 Jan 2025, 15:27

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ በአክሱም የሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከተማሪዎች አለባበስ ሥርዓት ጋር በተያያዘ አዲስ መመርያ ካልወጣ በስተቀር፣ ከአለባበስ ጋር በተያያዘ ዕገዳ መጣል እንደማይችሉ በመግለጽ አስጠነቀቀ፡፡

የትምህርት ቤቱ ዕግድ እንዲነሳ ማስጠንቀቂያ የሰጠው በአክሱም ከተማ በአንድ ከፍተኛ ሁለተኛ ትምህርት ቤት በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች ላይ የተጣለው የአለባበስ ዕገዳ በማስመልከት የአክሱም ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ከተማሪዎችና ወላጆች የቀረበለትን የማስተካከያ ጥያቄን መርምሮ በትምህርት ቤቱ ላይ የተላላፈው ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው በመግለጽ ለቢሮው በጻፈው ደብዳቤ መነሻነት መሆኑም ተገልጿል፡፡

ትምህርት ቢሮው በአክሱም ከተማ የሚገኙትንና በአጠቃላይ በክልሉ ያሉት ትምህርት ቤቶችን ያስጠነቀቀው፣ የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በአክሱም ከተማ የሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእስልምና ዕምነት ተከታይ ሴት ተማሪዎች አለባበስን በሚመለከት ያስተላለፈውን ውሳኔ እንዲያነሳ የጻፈውን ደብዳቤ ከተመለከተ በኋላ ነው፡፡
«በልብስ ምርጫቸው ምክንያት በሴት ተማሪዎች ላይ የሚደርሰው የሥነ ልቦና ጫና እና የሞራል ጉዳት ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯልል፤›› ብሎ፣ ጽሕፈት ቤቱ በተጨማሪም እንዲህ ያሉ ድርጊቶች ተማሪዎች በትምህርታቸው እንዳያድጉና ለማኅበረሰቡ አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደያደርጉ የሚያግዱ መሆናቸውን አስረድቷል። «ተማሪዎችን በልብሳቸው ምክንያት ማገድ አድልዎ ብቻ ሳይሆን መሠረታዊ መብታቸው ላይም ጥሰትም ነው፤» ያለው ጽሕፈት ቤቱ፣ ከትምህርት ቤቱና ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ምላሽ ለማግኘት የተደረገው ሙከራ አለመሳካቱን መግለጹ ይታወሳል።

https://www.ethiopianreporter.com/136933/

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Za-Ilmaknun » 02 Jan 2025, 15:36

በአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ መከልከላቸውን ተከትሎ የተፈጠረው ምንድን ነው?

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ በመከልከላቸው ትምሕርት ማቋረጣችን ተከትሎ የከተማዋን ትምህርት ቢሮ ወቅሷል።

ምክር ቤቱ በአክሱም ከተማ እየሆነ ያለውን ጉዳይ ሲከታተል መቆየቱን አስታውቆ ነገር ግን እልባት እንዳላገኘ መረዳቱን ገልጿል።

በአክሱም ከተማ የሚገኙ አምስት የሚሆኑ ትምሕርት ቤቶች ሂጃብ መከልከላቸውን ተከትሎ ከትምሕርት ገበታ መስተጓጎልን ጨምሮ እስር እና እንግልት እንደደረሰባቸው ተማሪዎች እና ወላጆች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ክልከላውን የጣለው የትግራይ ክልል ትምሕርት ቢሮ፤ የትምህርት ቤቶች አደረጃጀት እና መመሪያ የተባለው ሕግ ላይ ተመስርቶ እንደሆነ አስታውቋል።

ክልከላውን ያደረጉት በአክሱም የሚገኙት ወራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት፣ አብርሃ አፅብሃ፣ ቀዳማዊ ሚኒሊክ እና ክንደያ ትምህርት ቤቶች መሆናቸው ተነግሯል።

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት "የአክሱም ከተማ ሙስሊም ነዋሪዎች ለዘመናት የነበረባቸው የእምነት ነፃነት፣ የመስገጃ ቦታ ችግር እና የቀብር ቦታ ችግር እልባት ያልተሰጠውና ወደ ባሰ ሁኔታ እየሄደ ነው" ሲል ቅሬታውን አሰምቷል።

ምክር ቤቱ በመግለጫው በከተማዋ ያለው ሁኔታ "የሀገሪቱን እሴት የሚሸረሽር ተግባር" ስለሆነ "በጥብቅ እናወግዛለን" ብሏል።

ቢቢሲ ያናገራት ተማሪ ከዚህ ቀደም ሂጃቧን ለብሳ ትምሕርቷን ትማር እንደነበር ገልፃ፤ ካለፉት ሦስት ሳምንታት ጀምሮ ግን ትምሕርት መታደም መከልከሏን አስታውቃለች።

"ሂጃብ አታድርጉ በሚል በወጣ ህግ መሰረት ትምህርት አቋርጫለሁ። 'ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም' ነው የሚሉን። አሁን ከትምሕርት ገበታ ውጭ ነው ያደረጉን። እኔ እስከ ዛሬ ሂጃቤን አውልቄ አላውቅም። ሁሌም ቢሆን ትምህርት ቤት ሂጃቤ ለብሼ ነበር የምሄደው" ብላለች።

https://www.bbc.com/amharic/articles/c2exlp9zng2o

Abere
Senior Member
Posts: 14830
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Abere » 02 Jan 2025, 15:51

ከዚህ ላይ አንድ በጥብቅ ሊሰመርበት የሚገባ ጉዳይ አለ። ይኸው የዐረብ አገራት ቋሚ ህልም እና ፍላጎ የሆነው "ኢትዮጵያን የዐረብ ሊግ" አባል የማድረግ ጉዳይ ነው።

ይኸ ህልማቸው ደግሞ ከምንጊዜም በላይ የወያኔ-ኦነግ የአክራሪ ጎሰኝነት እና ለአረቦች እግር ልሶ የማደር ጉዳይ ነው። አሁን ወያኔ በጉዳዩ የተቆረቆረች መስላ ለመታዬት ትሞክራለች እንጅ ይህ ኢትዮጵያን አረብ ሊግ የማድረግ ተልዕኮዋ ግን የታወቀ ጉዳይ ነው። ዐብይ አህመድ ደግሞ እስላማዊ ኦሮሙማ አቀንቃኝ እና ፀረ-ኦርቶዶክስ እና ጸረ-ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ይህን የዐረቦች ህልም አስፈጻሚ መጋዣ ነው።

ዐረቦች ብዙውን የቤት ስራቸውን በዚህ ረገድ ሰርተዋል። በርካታ ልጃ ገረዶችን በቤት ሰራተኝነት በመቀጠር ሃይማኖታቸውን በማስቀየር ጥቁር ጨርቅ ከእግር ጥፍራቸው እስከ ራሳቸው አኮናንበው ከተቻለም የዐረብ ልጅ አስወልደው በኢትዮጵያ ሞልተውታል። ሰው በሌለብት ቦታ ብቻ ሳይሆን በየ 5ኪሜ ዕርቀት የፉክክር መስጊድ በማለት ገንዘብ እያወጡ አስርተው አንዱ ላዛን አድርጎ ሲጨረስ ሌላው እያተቀባበለ ያለበት ሁኔታ ነው። ዐረብኛ የሚናገር አንዳች ህዝብ በለሌበት የዐረብ ሊግ ስብሰባ አባል የግድ ሁኑ የሚል ጥል እና ህዝብ ከህዝብ የማጋጨት ተልዕኮ ነው።

ይኸ አካራሪ የጥንቱን የኢትዮጵያን እስልምና የሚጻረር ወሃቢ በጭራሽ መታገድ ይኖርበታል። የእስልምና ጉዳዮች ዋና ተልዕኮ ( በአፍቃሪ ኦሮሙማ እስላማዊ ኦነግ የተሞላ ስለሆነ) ኢትዮጵያን አረብ ሊግ ማድረግ ነው። ይኸ ደግሞ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሆናል።

Dama
Member+
Posts: 6411
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Dama » 02 Jan 2025, 16:07

Abere wrote:
02 Jan 2025, 15:51

Abere, you're politicising a reliFor a girl wearing a face-gious costume. That costume is worn only to signify pity. It has nothing to do politics.

Arab League is an association of countries. It's not an association of Muslims..It's malicious ill-intent on your part for a gurl wearing a veil in any part of the world has some religious conspiracy against your archain, unreformed EOC.
EOC is a member of the Association of Easten Orthodox, benefits financially, scholarly and diplomatixally. But the Ethiopian Islamic Association is not a member of OIC, organization of Islamic Council, benefits no financially, scholarly or diplamatic support. Ethiopia is a religious apartheid.
In Amara, laste year 20 Muslim innocent persons were gunned down. Amara religious terrorists exploded bombs on Muslims gathered for Friday prayers. Muslim hotel buildings were stoned in Debremarqos.
I would assume you condone such crimes against Amara Muslims. Or you participated in the crimes. your hainds are tainted with bloods of the innocents. Your gain? Amara Muslims live with fear. Some relocate to other parts of Ethiopia or abroad because of your extremist religious terror.

Abere
Senior Member
Posts: 14830
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Abere » 02 Jan 2025, 16:36

Dama,

I hate to be politically correct. The Arab league's business is nothing other than causing chaos. You have to call a spade spade, before it causes trouble. Do not misunderstand me, I do respect the Ethiopian traditional Islam and Muslim - I probably know more than you do. It is very embarrassing to have found a once good citizen covered from toe-head in black cloth with two holes left to squint through. The fanatic, imported "Islam" through house-maid and petro-dollar is a lethal disease worse than the so-called ethnic politics cr@p. This Wuhabi is very dehumanizing, especially women. I was shocked when I once noticed that fanatic Wuhabi Ethiopian women eat the left-over of the males and they are barred from eating together; while the mean can greet and shake hands with everyone coming in the room, women are banned from not only eating together but also shaking other fellow human-beings. This is worse than slavery.

Even from a human right point of view, women have to be protected and their God given potential should be given the opportunity to shine. Ethiopia needs women scientists, engineers, doctors, researchers, scholars, not women locked in slavery, discriminated and dehumanized to serve the interest of illiterate men. Life and mind are terrible things to waste.
It is about training your mind and discipling yourself, putting reason and rational thinking first, not blindly covering your face.

Dama wrote:
02 Jan 2025, 16:07
Abere, you're politicising a reliFor a girl wearing a face-gious costume. That costume is worn only to signify pity. It has nothing to do politics.

Arab League is an association of countries. It's not an association of Muslims..It's malicious ill-intent on your part for a gurl wearing a veil in any part of the world has some religious conspiracy against your archain, unreformed EOC.
EOC is a member of the Association of Easten Orthodox, benefits financially, scholarly and diplomatixally. But the Ethiopian Islamic Association is not a member of OIC, organization of Islamic Council, benefits no financially, scholarly or diplamatic support. Ethiopia is a religious apartheid.
In Amara, laste year 20 Muslim innocent persons were gunned down. Amara religious terrorists exploded bombs on Muslims gathered for Friday prayers. Muslim hotel buildings were stoned in Debremarqos.
I would assume you condone such crimes against Amara Muslims. Or you participated in the crimes. your hainds are tainted with bloods of the innocents. Your gain? Amara Muslims live with fear. Some relocate to other parts of Ethiopia or abroad because of your extremist religious terror.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by DefendTheTruth » 02 Jan 2025, 16:47

ስለ አለባበስ ለመተቸት ወይም ለማዉራት ብቃት የለህ ይመስለሃል፣ ነገሩ ግን ወደህ ነዉ፣ የምሉሽን በሰማሽ ገቢያም ባልወጣሽ ነበር ያሉት። ድንቁርና የሰዉ ጭንቅላት ላይ ወጥቶ ቤት ከመስራቱ በፊት ና ዉረድ ብባልም፣ አይ እንዴት አድርጌ ብሎ ከመሞገቱ በፊት።

የድንቁርና ዘመን!

Dama
Member+
Posts: 6411
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Dama » 02 Jan 2025, 16:56

Abere,

For your own good, you should stop being a Christian terrorist. You are not a politician, you can't be politically correct. You're a religious thug, who prescribes to others what attire he likes them to wear for religion, completely depriving their freedom to choose what to costume to wear or not. This will cost you. Already innocent Amarras paid prices and perpetrators are languishing in prison with sentences to pay the property damages they caused.
Amara and Tigrey Muslims, though ugly ethnic nationalists, respectively, they were landless, sold as laves, forced to Christianize. For an idiot like you such historic sufferings of innocent people, such violations of basic human rights and rights of citizenship have never been enough.

Go ahead and bomb them, grenade the hell out of their mosques and businesses. And see how far you can run without being caught!

sesame
Member+
Posts: 7953
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by sesame » 02 Jan 2025, 17:15

Abere is a low-life Agame who has no clue that the Hijab is a religious requirement. But centuries of starvation in Agameestan has resulted in people with the IQ of monkeys! :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16661
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Misraq » 02 Jan 2025, 17:46

This agenda is pushed by Silte wahabists and the Gallas who want to see orthodox distroyed. These gallas are (muslim+pente). The silte wahabist is a group that need a heavy punishment. We all remember how they burned three mosques in Motta (Gojjam) to instigate Amhara muslims. We have all seen how they burnt mosques in Gondar and blamed it on Orthodox followers to create muslim christian division and strife. Behind all this is Mujib amino (silte) and Ahmedi Gebel (galla).

The silte ethnic group is working against itself. With power shift which is inevitable, the silte ethnic group will find itself in a very difficult situation.

Abere
Senior Member
Posts: 14830
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Abere » 02 Jan 2025, 17:58

Is this how Ethiopian women athletes would dress and represent their country? Dama and Sesame ( inferiority ridden jealous Shabia) dreams :lol:

Arab League Somalia and wanna be Arab League Eritrea province (puppy).

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የትግራይ ትምህርት ቢሮ በእስልምና እምነት ተከታዮች ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የክልሉን ትምህርት ቤቶች አስጠነቀቀ

Post by Za-Ilmaknun » 02 Jan 2025, 18:10

https://www.dw.com/am/%E1%8A%A0%E1%8A%A ... aoupIqXtKA

ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በአክሱም ከተማበሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየታየነ ነው ከተባለ፥ ሒጃብ የለበሱ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶች እንዳይገቡ የመከልከል እርምጃ ጋር በተገናኘ ውዝግቡ ቀጥሏል። ከትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በአክሱም የሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች በአጠቃላይ 159 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ከራቁ 23 ቀናት ሆኗቸዋል። ይህንኑ ሁኔታ ያወገዘው የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት፥ ከትላንት በስትያ ማክሰኞ ከትግራይ ትምህርት ቢሮ በተፃፈ ደብዳቤ መሰረት ሴት ሙስሊም ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ የሚል ተስፋ ተፈጥሮ የነበረ ቢሆንም፥ ከትምህርት ገበታቸው እንዲገለሉ ብቻ ሳይሆን ማስፈራርያዎች ጭምር እየደረሳቸው እንዳለ ተገልጿል። ለዶቼቬለ የተናገሩት የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፀሓፊ ሓጂ መሓመድ ካሕሳይ፥ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ከሰጠው ማብራሪያ በኃላም ቢሆን የተለያዩ ምክንያቶች በመፍጠር ሒጃብ የለበሱ ሴት ተማሪዎች በአክሱም ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተገልለዋል ብለዋል።

በዚህ የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ጉዳይ ትላንት ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓመተምህረት መግለጫ ያወጣው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከአለባበሳቸው ጋር በተገናኘ በተላለፈ መመርያ አንድ ወር ገደማ ከትምህርት ውጭ ሆነው እንዳለ፥ ከዚህም አልፎ ተማሪዎቹ እና ቤተሰቦቻቸው ለእስር የተዳረጉበት ሁኔታ ስለመኖሩ ጠቁሟል። የትግራይ ክልል አስተዳደር፣ የፌደራሉ መንግስት እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጓቾች ይህ የእምነቶች በጋራ የመኖር እሴት የሚሸረሽር ተግባር ልያወግዙ ይገባል እንዲሁም ይህን ተግባር በሚፈፅሙት ላይም እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቅርቧል።

ከዚህ በተጨማሪ ከአክሱም የመረጃ ምንጮቻችን እንደነገሩን ሁኔታው ተባብሷል፣ ትላንት ችግሩ ተፈትዋል በሚል ወደ ትምህርት ቤታቸው ለመመለስ የሞከሩ ተማሪዎች ወደ ፖሊስ ጣብያ ተወስደው ማስፈራርያ እና ዛቻ ደርሶባቸዋል፣ ከዚህም አልፎ ወደአንዳን ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው መኖርያ ቤት በመሄድ ጭምር ማስፈራራቶች አሉ ብለውናል።

Post Reply