Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ - "መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ" ያለው ለዚህ ነው!!!
የአማራን ህዝብ ጥያቄዎች እናስመልሳለን፣ አማራን እኩል ተጠቃሚ እናደርጋለን፣ አማራን እናስከብራለን፣ አማራን እንታደጋለን።፡አማራ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቹ እና እህቶቹ ጋር በሰላም በፍቅር እና በህግ የበላይነት ተከባብሮ እንዲኖር እናደርጋለን።
VIVA ታላቁ እስክንድር ነጋ
VIVA ታላቁ እስክንድር ነጋ
Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ - "መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ" ያለው ለዚህ ነው!!!
ጥላሁን ሙርጤሳ። እ.....
እንሽላሊቱን ቂጥህን እንደዛ እየጎረጎርክ ተቦትረፍ በለው። እኛ 4 ኪሎ አድራሽ ሳንሆን ገቢዎችም ነን። ዘሜ ንጉሱ እንዳለው
እንሽላሊቱን ቂጥህን እንደዛ እየጎረጎርክ ተቦትረፍ በለው። እኛ 4 ኪሎ አድራሽ ሳንሆን ገቢዎችም ነን። ዘሜ ንጉሱ እንዳለው