Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሥልጣን ቀመር በኢትዮጵያ

Post by DefendTheTruth » 23 Dec 2024, 13:18

በጉልበት ማንም አያክለኝም፣ ንጉሥ እኔ ነኝ ባይ፤
በዉርስ ማንም አያክለኝም፣ ንጉሥ እኔ ነኝ ባይ፤
በቁጥር ማንም አያክለኝም፣ ንጉሥ እኔ ነኝ ባይ፤


የተቀረዉ ሁሉ፣ በጉልበትም፣ በዉርስም፣ እንዲሁም በቁጥር የምመጣ ስልጣን፣ እኛን አይመለከተንም ባይ ና ከዳር ተመልካች ሆኖ ቁጭ ብሎዋል።

የተቀረዉ ጋጋታ መማሞቂያ ድራማ ነዉ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሥልጣን ቀመር በኢትዮጵያ

Post by DefendTheTruth » 23 Dec 2024, 15:13

ትርፍ ስጋ የምባል ነገር ያለ መሰለኝ፣ በትክክል በላዉቅም። ትርጉሙ ደግሞ ለሰዉነታችን ብዙም ፈይዳ የለዉም ለማለት የተሰየመ መሰለኝ፣ ከልሆነም ሕመም ብቻ ነዉ የምያስከትለዉ።

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የምባል ትርፍ ስጋም አንዳንዴ ብቅ ጥልቅ እያለ ከጎን ጭባጨባዉን የቃዉጠዋል። ባል እንግዲህ ይላል። የአገር ግንባት ስሆን፣ ድራሹም አይታይም፣ ይህንን መላልሶ አስመስክሮዋል። አንዲት በቂ የምትባል ትምህርት ቤት ሠርቶ በስሙ አላስቀመጠም፣ በሌላዉም መሰረተ ልማት የተለየ ነገር የለም። በቀን 1 USD ተብሎ ተጠይቆ አሻፈረኝ ያለ ጉደኛ አካል ነዉ።

ፖለቲካ ስነሳ ግን ጭብጨባዉን ከጎን ሆኖ ልክ እንደ ቆ*ጥ ይራገባል፣ ወሳኝነት ግን የለዉም። የከሰረ ትልቅ ትርፍ ስጋ ማለት ነዉ።

Post Reply