የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ
የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ
የብዐደን ፋኖዎች የውጊያ አውደ ውሎ በየዛፉ ጥላ ስር እስክንድርን የሚያወግዝ ከአዲስ አበባ የተላከ የአብይ አህመድ ጦማር ማንበብ እንጅ የአማራ ጠላት ኦሮሙማን ጠራርጎ የአማራን ህዝብ የድል ብስራት ባለቤት ማድረግ አይደለም። የእነርሱ ድል የወረቀት ብር ባንክ አካውንት ስንት ገባ - አብይ አስገባወይ ነው። ስንት የሶሻል ሚድያ ሰራዊት እስክንድርን ተቃውሞ ለጠፈ ወዘተ።
Re: የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ
የኦነግ ብአደን ፋኖዎች ዋርካ ዛፍ ስር ክላሽ ወድረው ፀረ-እስክንድር መግለጫ ብቻ የሚሰጡት ብቻ አይደሉም። ቁጭ በሉ ዩቲዩበሮችም አሉ። ቁጭ በሉ ወቹ ደግሞ ድራማቸው ለየት ያለ ነው። ግድግዳቸው በአረንጓደ፤ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ከኋላቸው ያሸበርቃል - የውስጥ ገበሩ ሰንደቅ አላማ የኦነግ ጥቁር፤ቀይ እና ዛፍ መሆኑን አይርሱ (ድብቁ እርሱ ነው)፤ ከሸሚዛቸው እና ኮታቸው ዘሎ የሚንጠለጠል የካህኑ መምሬ ምዕምን መፍቻ መስቀል የሚልቅ የበር መዝጊያ ኮለል የሚያህል ማጭበርብሪያ መስቀል ያንጠለጥላሉ - ከዚያ በኋላ ሰው ያብጠለጥላሉ ከሰውም ሰው እውነተኛ ሰው እስክንድር ነጋን። ሲናገሩ ኢትዮጵያዊ ለመምስለ ይጥራሉ ይንጫጫሉ፤ይንጨረጨራሉ - ግን ኦነግ ወ ብአድን ናቸው።