Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16664
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Misraq » 20 Dec 2024, 10:30

.
.
.
አርበኛ ኢያሱ :- በጣም ያስበላንና ያስፈገረን የኛው[እስክንድር] ሰውየ ማዝገም ነው።

አርበኛ ሰለሞን:- እሱ ነው በቃ ዘገምተኛ መሆኑ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 16664
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Misraq » 20 Dec 2024, 10:43

.
.
.
Even General Tefera Momo is considered as enemy for these sell out Dollar Fanos who operate under Eskinder.
Meketaw and Fantahun will soon say FU to the lizard

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Abere » 20 Dec 2024, 20:06

የብአዴን ጠፍጥፎ ሰራሽ ተመሳሳይ "ፋኖዎች" በአርበኛ ፋኖ እስክንድር ላይ ውጤት ዐልባ ፕሮፓጋንዳ ተጠምደዋል። አስመስሎ ቪድዮ እና ድምጽ DeepFake ማምረት ትልቁ የብአደን ፋኖዎች ድል። One typical evidence or test is the Be'Aden paid fake "Fano" spend their time fighting patriot Eskindir Nega, not against their employee Abiy Ahmed (OLF-PP).

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Union » 20 Dec 2024, 23:39

በአዴን አገው and their hate on ታላቁ እስክንድር because Eskinder is Amara :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16664
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Misraq » 21 Dec 2024, 00:15

አበረ እና ጋሽ ጥሌ፥፥ አማራ መመራት ያለበት በአማራ ነው ብለናል፥፥ ወደዳችሁም ጠላችሁም ከዚህ ሕገ-ደንብ አታመልጡም፥፥ ቱለማው ወንድማችሁ ትግሉን ማገዝ ይችላል፥፥ መሪ መሆን ግን እንደማይችል እያያችሁት ነው፥፥ እናንተም ድቅል ማንነት እንዳላችሁ የታወቀ ነው፥፥ ምንም ችግር የለውም ክፋዮቻችን ናችሁ፥፥ ሌላው ድቅል ማንነታችሁ ግን ስለሚጎትታችሁ አናምናች ሁም፥፥

ለማንኛውም ዘገምተኛው የቱለማ ድቅል እስክንድር ምንም የሰራው ነገር የለም፥፥ ተመልከቱ የጎጃም አማራ ፋኖዎች ጎጃምን ተሻግረው ወለጋ ገብተው እዝ ሲያቁዋቁሙ፥፥ ማን እየታገለ እንደሆነ ግልጽ ነው እኮ፥፥ ለምን ይጎጃም አማሮችን እንደምትጠሉዋቸውም ግልጽ ነው፥፥

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ዘገምተኛ ነው --- እስክንድር በዶላር $$$ የገዛቸው የጎንደር ፋኖ አመራሮች በስልክ ሲያሙት

Post by Union » 21 Dec 2024, 00:39

አገው misraq :lol:

Your bother አገው ዘመነ አገው መሆኑ ተጋልጦ እራቁቱን ቀረ።፡አንቺም አገው መሆንሽ ተጋልጦ እራቁትሽን ቀረሽ። ምን ይሻላል አሁን :lol:

ታላቁ እስክንድር አማራ ነው። ዋጠው :lol:
Misraq wrote:
21 Dec 2024, 00:15

Post Reply