እራስን የመከላከል የተፈጥሮ መብት አብነት በተግባር በጥንታዊ ቢዛሞ ክፍለ ሀገር በአሁኑ አጠራ ደግሞ በወለጋ እየታየ ነው። የቢዛሞ አማራዎች በጃል አብይ ጃል መሮ ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አንሆንም እያሉ ሲታረዱ ሶፋ ላይ ተቀምጦ ጫት እያመሰኳ አርሴናል እና ሊቨርፑል ሲኮመኩም የነበረው አዲስ አበቤ ዛሬ አይጎድልም ብሎ ያሰበው ሁሉ ገደል ገብቶ ሜዳ ላይ እንደ አለቃ ትሪ ተወርዉሮ አይደለም ወንድ [ፋኖ] ሴቷን [ፋኒት] እንኳን መሆን አልቻለም። እነ ኦነግ ሼሌዎች ዊግ ጸጉር እያጠለቁ ወንድ ወንድ እየሸተቱ ይጫዎትበታል።
አዲስ አበቤዎች [ፋኒት] እንኳን የመሆን አቅም ካሳዩ መቸም ኢትዮጵያ ትገረማለች።