Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሰዉ ክልል ዘዉ ብላ የገባችዉ ፋንዶ ገና ከመግባቷ ቡካት ቡካት አላት፣ ተቅማጥ ያዛት

Post by DefendTheTruth » 18 Dec 2024, 08:49

ዬት ነዉ ሳትል የሰዉ ክልል ዉስጥ ዘዉ ብላ ገብታ፣ አሁን ገና ዋናዉ ሀይል ጋ ሳትደርስ ጫካ ለጫካ የምርመጠመጠዉን ሹሩቤ ሻንዶዉን ራሱን እሯ እኛ ከሱ ጋር ሰጣ ገባ ዉስጥ አንገባም ብላ ቁጭ። ቡካት በቡካት ሆነች፣ ስሉ ሰምታ ለመዋጋት ብላ ሄዳ።



Post Reply