Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ኮመዲያን እሸቱ መለስ: ለካስ "ኢትዮጵያን አናውቃትም":: ኢትዮጵያ እውነተኛ ገጽታ

Post by Fed_Up » 06 Dec 2024, 13:22

እስኪ የ"ኮሪደር እና የቦሌ መንገድ" ቀደዳችሁን ቆም አርጉ እና እችን እውነተኛዋን ኢትዮጵያ ተዋወቋት::

ኢትትዬጵያን የማታውቁ የአሜሪካ በርገር ገማጮች የ mereja ቀባጣሪ ህልመኞች

በሉ ትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ተዋወቋት....