
ጉድ በል ጎንደር ! ነገሮች እየከረሩ ነው ! ዓብይ አህመድ ጌታ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና የሚወስዳት መሪ አንተ ብቻ ነህ ብሎኛል አለ
ለዚህም እንደማስረጃ ያቀረበው ጭንቅላቱ ላይ ያለውን መስቀል ነው:: ይሄ መስቀል ስወለድም ከእኔ ጋር አብሮኝ የተፈጠረ ነው ብሏል ነገር ግን ዓብይን የሚያውቁት ሰዎች በባድሜው ጦርነት ከወታደር የጭነት መኪና ላይ ወድቆ ተስፍቶ ነበር እና አሁን መስቀል የሚመስለው ነገር የተፈጠረው ጭንቅላቱ ከተሰፋ በኋላ ነው ብለዋል ::

