Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17568
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ሲጨፈጨፍ Horus ተብዬው ጉራጌ ነኝ እያለ ገዳዩን ይደግፋል

Post by Misraq » 04 Nov 2024, 14:05

ጨፍጫፊውም የቱለማ ጋላ ነው። ጥላሁን a.k.a.union። ወገኖችህ አረመኔዎች ናቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ሲጨፈጨፍ Horus ተብዬው ጉራጌ ነኝ እያለ ገዳዩን ይደግፋል

Post by Horus » 04 Nov 2024, 16:25

አንተ ጫታም ቦዘኔ ስለ ሆረስ ከመለፋደድ ይልቅ ለአማራ ሰልፍ ተወጣ ነበር፤ ፍንዲያ የመሸታ ቤት ላሃጫም!

Union

Re: የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ ሲጨፈጨፍ Horus ተብዬው ጉራጌ ነኝ እያለ ገዳዩን ይደግፋል

Post by Union » 04 Nov 2024, 22:54

:lol:
Horus
መበሳጨትህን ተወው እና እኔ አማራንም ጉራጌንም የሚገልን እታገላለሁ እቃወማለሁ። አንተ ግን የራስህን ህዝብ የሚገድል የሚይፈናቅል ሱቅ እና ቤታቸውን የሚያቃጥልን ኦሮሙማ OLF ትደግፋልህ። አንተ ከኔ እኩል ማውራት አትችልም።

ሆኖም ከአገው misraq ብሎም ደረጀ 10 እጅ ትሻላለህ። እሱ የመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው። እራሱ አገው ሆኖ አማራ የሚባል ሀገር አዋልዳለሁ የሚል ቅዥታም ህዝብ እንደ ህዝብ የሚዘልፍ ሴጣን ነው
Horus wrote:
04 Nov 2024, 16:25
አንተ ጫታም ቦዘኔ ስለ ሆረስ ከመለፋደድ ይልቅ ለአማራ ሰልፍ ተወጣ ነበር፤ ፍንዲያ የመሸታ ቤት ላሃጫም!

Post Reply