አቶ ሌንጭ፣ እስክ ይህንንም አናላይዝ አድርጉልን!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ኢመለ ገራ ፊንፊኔ!
ኢመለ ገራ ፊንፊኔ፣ ገና የራሱን መንደሩን እጁ ላይ ሳያስገባ ወደ ፊንፊኔ ማቅናትን የምመኝ ፍጡር፣ ሸኔ!
አቶ ሌንጭ፣ እስክ ይህንንም አናላይዝ አድርጉልን!
አቶ ሌንጭ፣ እስክ ይህንንም አናላይዝ አድርጉልን!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢመለ ገራ ፊንፊኔ!
>>>>>>>>>>>>DefendTheTruth wrote: ↑02 Nov 2024, 17:41ከስር ከስሬ እየተከተልከኝ፣ ኋላዬን ታሸታለህ፣ ችግር አለብህ?
አልበቃ ከለህ፣ እጨምርልሃለሁ፣ ጠይቀኝ!
ለምን አሽትሃለሁ እንደምትሽት የታወቀ ነው!
የናንተ መሽተት ላይ አገሩንም አሽተታችሁት እንጂ
ሬሳ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢመለ ገራ ፊንፊኔ!
ለአሁኑ ዙር ለቅቄልሃለሁ፣ ለምቀጠለዉ ጨምሬ እለቅልሃለሁ፣ ተዘጋጅተህ ጠብቀኝ፣ አናትህ ላይ!
Re: ኢመለ ገራ ፊንፊኔ!
ማን ነበረ ማሊ ሌንጮ? ብሎ ጠየቀ ያሉት?
ደጃዝማች ጆቴ ቱሉ ኦሮሞ ኣልነበሩም ወይስ ኣስገባሪ የገዢ መደብ ዉስጥ ኣልነበሩም?
ኢትዮጵያ ዉስጥ ደጃዝማች ጆቴ ቱሉን ፈልገህ ኣጣህ ወይስ በኣንተ ሚዛን የሚቆጠሩ ኣልነበረም?
ደጃዝማቹ ፋኖ ኣልነበሩም? የጆቴ ወርቅ ማለት ምን ማለት ነዉ? ክብር ኣልነበረም?
ማን ነበር የጆቴ ወርቅ ብሎ ማን ነበር ዓመታትን ሰንብቶ ፋኖ ፋንድያ ያለዉ?
ኢትዮጵያ ዉስጥ አማርኛን መናገር አሜሪካ ዉስጥ እንግልዘኛን እንደመናገር ነበር። ትክክል ነዉ ወይ ሌላ ጥያቄ ነዉ። መሻሻል ይችላል ወይ ሌላ ጥያቄ ነዉ። ማሻሻል ከኣለማወቅ ወይም ማስመሰል ኣይፈልቅም።
የመሬት ለኣራሹ ጋር በሪሳ ጋዜጣ እና ኦሮምኛ ሬድዮ ተጀምረዉ ኣልነበረም?
ቤት ብሎ ቤተሰብ ከተባለ ሃገር ብሎ ብሔር ይባላል።
ዐለም ላይ 7,139 ገደማ የሰዉ ቋንቋዎች ኣሉ። 195 ሃገሮች ኣሉ። ከእንደ እናንተ በቀር ሁሉም ሃገሮች ሕዝባቸዉን ብሔር ይላሉ።
በኣንተ ያለማወቅ ገለጻ ኣንተ ብሔር የሌለህ ግለሰብ ነህ። በኣንተ አገላላጽ ከቦረና ብሔር እና ከአኙዋ ብሔር የተወለድክ ነህ። ተወልደህ ያደክበት አከባቢ፣ በኣንተ አገላለጽ፣ የአኙዋ ብሔር የሚበዛበት ስለሆነ ለእነሱ ነፃነት ስትከራከር ኣትሰማም።
ኣሁን ኢትዮጵያ ሃገር ነች ወይስ ሃገሮች ነች በሚል ቅዠት ማሊ ሌንጮ እንዳለህ ሰዉ ራስህን ከማስገመት ኢትዮጵያ የተባለች የኣፍርካ ሃገር በኣፄ ምኒልክ መሪነት የኣፍርካ ወራሪን ስለመከተች የወራሪ ተላላኪዎች በፍጥነት መጥተዉ አባቴን ደፍረዉብኝ ስያቃዡኝ ኖርኩ ብለህ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ወደ ጡረታ ብታቀና ኣይሻልም?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢመለ ገራ ፊንፊኔ!
ጎሊቻ ዺንጌ፣ & ዹጋሳ በካኮ will be two names we will going to talk about in the future.
Lencho's boy is in a trouble, he is repeating the same game of the time of Baro Tumsa in the name of liberation struggle. Probably that is the reason why Lencho came out and claimed suddenly about "Oromo demand/Oromo question" not fulfilled to rescue his boy from historic obliteration.
Lencho's boy is in a trouble, he is repeating the same game of the time of Baro Tumsa in the name of liberation struggle. Probably that is the reason why Lencho came out and claimed suddenly about "Oromo demand/Oromo question" not fulfilled to rescue his boy from historic obliteration.