Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"

Post by Fiyameta » 02 Nov 2024, 14:27

ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "የኤርትራ ሰራዊት በጣም የሰለጠነ፣ ከአፍሪካ እጅግ ጠንካራው እና በዘመናዊ መሳሪያ እስከአፍንጫው የታጠቀ ጦር ነው።" :shock: :shock:








Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"

Post by Digital Weyane » 02 Nov 2024, 16:25

ከኛ ወያኔ ተማሩ። ኤርትራን በመንካት መከፈል ያልነበረበት የአንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ታጣቂዎቻችንን ህይወት እንድንከፍል አድርጎናል። የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ምንይደረግ ቀድሞ ነበር ማሰብ። ኡኡኡ ጆ ባይደን እያሉ እየጮኹና አስፋልት ላይ እየተንከባለሉ ማሰብ አይቻልም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:



Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"

Post by Fiyameta » 02 Nov 2024, 23:47

:shock: :shock: :shock:
ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ከተናገሩት....
ህወሓት የእንደርታንና የዓዲ ግራትን ተወላጆች ከፊት አሰልፈው ፣ የራሳቸው የሆኑ የዓድዋ ተወላጆች ከኋላ በማሰለፍ የሚዋጉ ጨካኝ አረመኔ ምንም ሰብአዊነት ያልተፈጠረባቸው አሸባሪዎች ናቸው።




Post Reply