Re: “Experter” Abiyot!
ይኸ ቆርቆሮ እራሱ አዲስ አበባን በቆርቆሮ እያጠረ የኮሪዶር ልማትፅ አይደለም እንዴ?
ታዲያ በነካ እጁ ቤተ-መንግስቱንም በብረት ሳይሆን በፅድ ወይንም በጭድ ይጠረው፣ መብራቱንም ወደ ኩራዝ ይለውጠው።