Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23388
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 21 Oct 2024, 14:37
እዩኝ እዩኝ እያለ አያያዙን ያልቻለበት በወዲ በሻሻ peepee የሚመራው የጋላ መንግስት የመልስ ምት እንጠብቃለን::

ደብቁኝ ደብቁኝ ይከተላል::
"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ"....
ኩባ ጀርምን የመን --- አይደርሱላችሁ በዚህ ዘመን:: በሌላ ህዝብ መንግስትና ደም ድል ተንጠላጥላ ስትኖር የነበረች ማማ ዝርፍጥ ኢትዮጵያ ዛሬ ማንም አይደርስላትም:: ግብጽ ይህንን ጠንቅቃ ታውቃለች:: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ቢራ እና ፈንድሻዬን ይዠ ዥልጧ ዝርፍጥ ስትገረፍ እያዬን እንዝናና::
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 21 Oct 2024, 14:50
አስከሪ
አስበው እስቲ አማራ ብቻውን ሁሉንም ይነጫል።
እንደምታውቂው አማራ ሲነሳ ሁሉም ይከተላል ሁሉም እንደ አማራ ጀግና ይሆናል። እኛ ካደረግናቸው 2000 ጦርነቶች 2ቀን ብቻ ነው ጥቂት የውጭ ወታደሮች የገቡት። so you are talking about the .00001% ወሬ ነው። እሱንም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች
አንቺ እኮ የኢትዮጵያን ታሪክ አስተምሩኝ እንደ ማለት ትቀባጥሪያለሽ። ከየት ጀምረን እናስተምርሽ። አይ አንቺ ባሪያ
ፈጣሪ ከአንበጣ ወደ ፈንድሻ ለመብላት ያብቃሽ እስቲ መጀመሪያ። አሜን
