Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
This is nit Fentale. Fentale did not erupt recenltly. Last in 1820.
I posted a link to a detailed explanation of what actually happened yesterday.
I posted a link to a detailed explanation of what actually happened yesterday.
Last edited by Dama on 20 Oct 2024, 12:25, edited 2 times in total.
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
Wow.. imagine if this gift can be used to generate electricity.
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
ከvolcano prone አካባቢ የምታገኘው ጂኦ ተርማል ኤነርጂ geothermal energy ነው።
ጂኦ ተርማል ኤነርጂ ደግሞ አንተ ጓሮም ብትቆፍር ታገኘዋለህ። ሌላው ጥያቄ ጂኦ ተርማል ኤነርጂ ለእኛ ሃገር ይጠቅማል ወይ የሚለው። የጂኦ ተርማል ኤነርጂ ዋና አገልግሎቱ የመኖሪያና የመስሪያ ቤቶችን ለማሞቅና ለማቀዝቀዝ ነው። ምናልባት ሆቴሎችና መስሪያ ቤቶች ይሆናሉ እንጂ ማቀዝቀዣ air conditioning የሚያስፈልጋቸው፣ አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ከተማዎች ያለ ምንም ሰው ሰራሽ ማሻሻያዎች እንዱሁ ለመኖሪያ የተመቹ ናቸው።

የእሳት ባህር። እግዚአብሄር አገራችን ህዝባችንን ከዚህ አይነት የእሳት ባህር የእሳት ባህርያሻግር። ከሁሉም ሁሉም ጤፍ ታንሳለች የምትለዋ የፍልሰታ ሱባዔ የጸሎት መዝሙር ታወሰችኝ -
ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
ከጭቃ ወድቃ ትነሳለች
ከዚያች ጤፍ የአዳም ልጅ ሁሉ አትነፍ
የአዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና የኑሮ ቤቱን እረሳና
ተው አትርሳ ተው አትዘንጋ
ተሰርቶልሃል የእሳት አልጋ
ከእሳት አልጋ እንዴት አድርጌ ልዘረጋ
ከእሳት ባሕር እንዴት ብየ ልሻገር
ያንን የእሳት አልጋ ያንን የእሳት ባሕር
ተሻገሩት አሉ የሰሩ ምግባር
However, I am wondering why this incident was not covered by major news agency?

In the Amara culture, "our people" only referred to Orthodox Christians, not even Catholics or Protestants, let alone Muslims.Abere wrote: ↑20 Oct 2024, 12:45የእሳት ባህር። እግዚአብሄር አገራችን ህዝባችንን ከዚህ አይነት የእሳት ባህር የእሳት ባህርያሻግር። ከሁሉም ሁሉም ጤፍ ታንሳለች የምትለዋ የፍልሰታ ሱባዔ የጸሎት መዝሙር ታወሰችኝ -
ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
ከጭቃ ወድቃ ትነሳለች
ከዚያች ጤፍ የአዳም ልጅ ሁሉ አትነፍ
የአዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና የኑሮ ቤቱን እረሳና
ተው አትርሳ ተው አትዘንጋ
ተሰርቶልሃል የእሳት አልጋ
ከእሳት አልጋ እንዴት አድርጌ ልዘረጋ
ከእሳት ባሕር እንዴት ብየ ልሻገር
ያንን የእሳት አልጋ ያንን የእሳት ባሕር
ተሻገሩት አሉ የሰሩ ምግባር
However, I am wondering why this incident was not covered by major news agency?
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
Dama, Abyssinialady, Abaymado, Tiago, Sami Chisu, Toj Wajale etc
ጉድፍ!
ጉድፍ!
Dama wrote: ↑20 Oct 2024, 13:27In the Amara culture, "our people" only referred to Orthodox Christians, not even Catholics or Protestants, let alone Muslims.Abere wrote: ↑20 Oct 2024, 12:45የእሳት ባህር። እግዚአብሄር አገራችን ህዝባችንን ከዚህ አይነት የእሳት ባህር የእሳት ባህርያሻግር። ከሁሉም ሁሉም ጤፍ ታንሳለች የምትለዋ የፍልሰታ ሱባዔ የጸሎት መዝሙር ታወሰችኝ -
ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
ከጭቃ ወድቃ ትነሳለች
ከዚያች ጤፍ የአዳም ልጅ ሁሉ አትነፍ
የአዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና የኑሮ ቤቱን እረሳና
ተው አትርሳ ተው አትዘንጋ
ተሰርቶልሃል የእሳት አልጋ
ከእሳት አልጋ እንዴት አድርጌ ልዘረጋ
ከእሳት ባሕር እንዴት ብየ ልሻገር
ያንን የእሳት አልጋ ያንን የእሳት ባሕር
ተሻገሩት አሉ የሰሩ ምግባር
However, I am wondering why this incident was not covered by major news agency?
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
All the Eritrean refugees at Adi Harush, I am not.
Min nekash!
Min nekash!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ክልላችን ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ወደ አውሮፓ ሊቀላቅላት እንደሚችል እና ትግራይ የኔቶ አባል ሀገር የምትሆንበትን ዕድል ሊኖር እንደሚችል የትግራይ ሳይንቲስቶች ባላሰቡት አጋጣሚ ደረሱበት። ቀደም ብለን ደጋግመን እንደገለፅነው፣ ወደዳችሁም ጠላችሁም <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ!!>>
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
I didn't know there was any victim from this natural activity. I was just hopeful that electricity could be generated from this heat. Nothing political.
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
I was just hoping electricity could be produced using the heat that is readily available without drilling too deep in the ground. I'm not too familiar with geothermal except that it's utilizing the ground heat to generate electricity.
Selam/ wrote: ↑20 Oct 2024, 12:05ከvolcano prone አካባቢ የምታገኘው ጂኦ ተርማል ኤነርጂ geothermal energy ነው።
ጂኦ ተርማል ኤነርጂ ደግሞ አንተ ጓሮም ብትቆፍር ታገኘዋለህ። ሌላው ጥያቄ ጂኦ ተርማል ኤነርጂ ለእኛ ሃገር ይጠቅማል ወይ የሚለው። የጂኦ ተርማል ኤነርጂ ዋና አገልግሎቱ የመኖሪያና የመስሪያ ቤቶችን ለማሞቅና ለማቀዝቀዝ ነው። ምናልባት ሆቴሎችና መስሪያ ቤቶች ይሆናሉ እንጂ ማቀዝቀዣ air conditioning የሚያስፈልጋቸው፣ አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ከተማዎች ያለ ምንም ሰው ሰራሽ ማሻሻያዎች እንዱሁ ለመኖሪያ የተመቹ ናቸው።
Re: የአፋር ፈንታሌ - መሬት መንቀጥቀጥ!
Yes, you could generate electricity from geothermal steam but I am not sure if it’s worth it in our case given the abundance of hydropower. Because generating electricity from geothermal is an expensive undertaking.
Educator wrote: ↑20 Oct 2024, 20:52I was just hoping electricity could be produced using the heat that is readily available without drilling too deep in the ground. I'm not too familiar with geothermal except that it's utilizing the ground heat to generate electricity.