Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ <<ኖርዝ ትግራያንስ>> ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 11 Oct 2024, 19:26

ዓርሶም ብምፅላእ ዓለም ልፈንፈኑ ተጋሩ የሕዋትና ዕድሚኦም ሙሉእ አው እስር ቤት አሜሪካ አው ጉዋንታናሞ ከሕልፍዎ መሪፆም። መብቶም እዩ ግን አታዮ ሰብዶየለይ ሰብዶየለይ፣ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ <<ኖርዝ ትግራያንስ>> ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 11 Oct 2024, 20:31

ወያኔ አሜሪካን ለሃያ ሰባት አመታት በሎሌነት ስላገለገለ ወያኔ ዎንድሞቻችንን ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ነፃ ተብለው የሚለቀቁ ይመስላቸው ነበር። ለምሳሌ፣ በሽብር ወንጀል ከተከሰሱ በርካታ ወያኔ ዎገኖቻችን አንዱ ፍርድ ቤቱ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ሲወስን ፌንት በላ። :roll: :roll:

Mesob
Member
Posts: 2606
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Mesob » 11 Oct 2024, 23:35

Fiyameta wrote:
11 Oct 2024, 23:34
.........
The diplomatic protocol is always the host or inviting nation to take a center stage, but not when the relationship is between the Arab master and the Abid slave concubines. The Arab master always takes the higher and center position while the Abid slaves bend over.
Look the Eritrea and Somali Abid slave concubines, always subservient to the Arab master.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 12 Oct 2024, 08:41

ነጮቹ ጌቶቻችን ኡኛን ወያኔን ይወዱናል እና በአገራቸው ምንም ዓይነት የሽብር ወንጀል ብንፈፅምም ህግ ፊት አያቀርቡንም የሚል ወያኔያዊ አስተሳሰብ ትግራይን እየጎዳ ነው። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19947
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Fiyameta » 12 Oct 2024, 09:44

One of the agame terrorists who was given a life sentence said, ".... spending a lifetime in US prison is better than living in my kilil Chigray. At least I will get 3 meals a day without doing any work." :mrgreen: :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 12 Oct 2024, 12:21

አይተ አሉላ ሰለሞን ባንድ ወቅት በጦር ሜዳ የደረሰብንን ሽንፈት ለማካካስ አስበን ነው በኤርትራውያን ዳያስፖራ ላይ የሽብር ጥቃቶችን የፈፀምነው ብለው ተናግረው ነበር። <<ወድቆ ማንፈራገጥ ለማላላጥ>> እንደሚባለው ነው። :roll: :roll:

begashaw
Member
Posts: 949
Joined: 09 Nov 2013, 20:43

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by begashaw » 12 Oct 2024, 12:34

Thanks for the great news! Congratulations to our Eriterian brothers. It also forgives us, the rest of Ethiopians, for the shameful act committed by the disgraceful Tigrean countrymen (if they still consider themselves as such. LOL!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 12 Oct 2024, 15:28

የእድሜ ልክ እስራቱን ለኡናታችን ትግራይ የከፈሉት ትልቅ ዋጋ አድርገው የሚያዩ እና ከስህተታቸው መማር የማይችሉ ደናቁርት ወያኔ ዎገኖቼ በጣም ያሳዝኑኛል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 13 Oct 2024, 11:18

በአሜሪካ የዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ቅጣት የተፈረደባቸው ወያኔ ዎገኖቻችን በነጮቹ ጌቶቻችን ተክደናል ፣ ከጀርባችን በጩቤ ተወግተናል እያሉ ነው። ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 22 Oct 2024, 23:45

ሰበር ዜና በዛሬው እለት የደረሰን አሳዛኝ ዜና ተሰማ

በኤርትራውያን ላይ የሽብር ጥቃት የፈፀመ አንድ የዓድዋ ተወላጅ ትግራዋይ ዎንድማችን ሃያ ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ወሰነ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መቼም የኛ ተጋሩ ችግር አያልቅም!! በኤርትራውያን አሜሪካውያን ላይ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ወያኔ ዎገኖቻችን ከ18 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።

Post by Digital Weyane » 23 Oct 2024, 11:45

<<ወያኔን ወደ የሰለጠነ ሀገር መላክ ይቻላል ። ሽብርተኝነት ከወያኔ ልብ ማውጣት ግን አይቻልም።>> :roll: :roll:

Post Reply