Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የ ዞምቢው ደብረ ሲኦል ነገር!

Post by Odie » 11 Oct 2024, 03:49

ይሄ iron face zombie ደብረሲኦል ደፋር ነው!
የ zombie ነገር ከባድ በጣም ከባድ ነው::
ለምን ቢባል ሞቶም አልሞትኩም ይላል:: መደሃኔ አለምን!
ዞምቢ ደፂ መድሃኔ አለም ይገስፀውና በህልሜ መጣ:: ያው ታውቁታላችሁ:: እርሱ ሳጥናኤል ነው:: የመጨረሻው የፍርድ ፊሽካ እስከ ሚነፋ ሞቶ እየተነሳ ለመኖር ይፍጨረጨራል!
.............
ሻብያስ! ሻብያማ ሞቶ መነሳት ሳይሆን "አልሞትም" ማለት ነው ያማራት:: aging, cognitive impairment እንኩዋን ይዝዋት ተይ የ ሽልፍ ህይወትሽ አልፎአል ሙቺ ብትባል...ኖ ...ኖ ፀጉሬን ቂጤን ስውነቴን...ሽንት መውጫዬን ቀለም ቀቡኝ "ጌ" ፖርቲ አቴንድ አረጋለሁ ብላ ቁጭ!! ይኸው ከግብፅ...ሱማሌ ጋር የግብረ ስዶም ፖርቲ አስረሽ ምችው ከጀመረች ወራት ተቆጥረዋል!!
ግን ግን መሞቱዋ አይቀርም መቼ ትሙት ነው እንጂ:: መካን እንደመሆኑዋ አሙዋሙዋትዋ የመጨረሻ ነው የሚሆነው:: እንደ ወያኔ መሽመድመድ አይሆንም! ሻብያ one man evil party should die out without replacement! ሻብያን እንኩዋን አብይ አህመድ ሲሳይ ጌኛና የኦሮሙማው ችግኝ ውሃ አጠጪ ብርሃኑም ከድዋታል!
...........
እና ወደ ብስጭቴና ህልሜ ስመለስ:- እንዴት ቢደፍረኝ ነው ደብረሲኦል ዞምቢ በህልሜ ምስጢሩ ሊነግረኝ የሚመጣው ብዬ አደነቅሁ:: ምንድነው አልኩት:: "አይ እንደምታየው የኛም ጦር መከላከያ የሚባለው የኢሬቻ ጦር መሳሪያችን እንደያዝነ በየቦታው impass ተፈጥሮአል.." አለኝ በወያኔያዊ ወግ:: እህ አልኩት:: " አይ እንደምታዩት failed state zooomalia እና failed village Ertrea እንጣጥ እያሉ ነው:: ለምን ትጠየፉናላችሁ:: ወያኔን ዴሞክራሲያዊ ፖርቲ እናርጋት ጦሩም አንድ ይሁን" ብሎ ስበከኝ::"
---------
እንዴ ዞምቢ ደብርዬ በድፍረት እንቅልፌን አወዛግቦ ይህን የሚነግርኝ እኔ የበሻሻው ሴረኛ ወይም ሺመልስ ከብቲሳ መስልኩት እንዴ? አልኩኝ:: መልሼ ደግሞ ከመስሪው አብይ ጋር አራት ኪሎ ነገር ሲሽርቡ ስለነበር...በጌትሽ ጭሱ ጀርባ...ይህን ምስጢር ይሆን ያየሁት ብዬ ገመትኩ!
........
እንደገና ሳስበው ደግሞ ደብርጪ ዞምቢ ነው:: ሲዝኑ ደግሞ Halloween ነው:: ደብሬ ዞምቢ ለዛ ነው የተመላለስችው ብዬ ተነጫንጬ ተመልሼ ተኝቼ ማንኮራፋት ጀመርኩ!
.....
ደግሞ ሞሶብ ተሚባል ፎረመር ነክቼ ነበር? ዛሬ? እርሱ ወያኔ ነው ብዬ ገመትኩ:: የዚህ ፎረም ነገር....
-----------
አይ ፋኖ! እንደፋነንክ ቅር!
አንተ ስትዘገይ እኮ ነው ሴራውም ቅዠቱም የበዛው:: ሻብያን አትመነው የጥፋት ሁሉ ምንጭ ነው:: ኤርትራን ምን እንዳረጋት ያየ ከሻብያ ጋር አብሮ አይፈሳም! ነግ በኔ ነው::
ደግሞ አገርህን እንድትረሳ እንደ ሻብያ ሁን የሚሉህን አትስማ:: መድሃኒት ሆነህ ከዘረኝነት ሻወር ወስደህ ብትመጣ ይሻልሃል:: የወያኔ-ሻብያ-4ኪሎ ኦሌፍ/ብልፅግና/ኦፒዲኦ የወንበዴ ሴራም በቀላል የሚታይ አይደለም!!