Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14844
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

DDT እባክህ ተጠዬቅ? ብር ጥይት ነዎይ ተተኳሽ ለዒላማ ፤ 30 ሚልዮን ተጭኖ የዘመተው አብሯቸው ሊደማ?

Post by Abere » 09 Oct 2024, 16:56



DDT እባክህ ተጠዬቅ? ብር ጥይት ነዎይ ተተኳሽ ለዒላማ ፤
30 ሚልዮን ተጭኖ የዘመተው አብሯቸው ሊደማ?

ኦነግ ዘመተልህ - ጎጃም ገባልህ፤
እንግድህ ጎጄ ሆይ! ብር ትጠግባለህ።

ከእናት ጓዳ አይ.ኤም. ኤፍ. ተጭኖ መጣልህ፤
በስሙ እየፈተትክ ተረከበው ቆጥረህ።

ጉርሻም አለው አሉ፤ ዲሽቃ እና ስናይፐር፤
ዘንድሮ አማራ አገር ገጥሞታል ይባላል የመሳሪያ መኸር።

ብርሃኑ ጁላን ይሙት ያለው ማነው፤
ባዐይነት በአይነት ቆጥሮ ብር እና መሳሪያ የሚሰጠውን ሰው።

ገቶማ አብይ! ገለቶማ ጁላ
አፍሰናል ባውንዱን ጆንያችን ሞላ።

እነ ውታፍ ነቃይ እነ ዲዲቲዎች ቅር እንዳይላችሁ፤
ፋኖ ያስተረፈው ባውንድ አለላችሁ።


Post Reply