Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በደንቆሮዉ ጃል ጫላ ህሳቤ፣ የኦሮሞ ኢሬቻ ዳፋዉን አሜሪካም ላይ አስከተለ።

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2024, 07:09

ትምህር ላይ አምፆ ያሳመፀዉ ጃል ጫላ እንዳለን ከሆነ የተፈጥሮን ክስተት ያስከተለዉ የኦሮሞዎች ለፈጣሪያቸዉ ምስጋና መቅረብ ና ለወደ ፊትም ብሩህ ተስፋን መመኘት ነዉ ብሎን አርፎዋል። በአንፃሩም ደግሞ እኔ በደረስኩበት አከባቢ ሁሉ ትምህርት የምባል ነገር መኖር የለበትም ብሎ፣ ተማሪዎችን ና አስተማሪዎችን አፍኖ አሳፍኖዋል፣ ገድሎ አስገድሎዋል፣ ልጆቻችዉን ትምህርት ቤት እንዳትልኩ ብሎ ወላጆችን አስፈራርቶዋል። የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪዎችን አሳፍኖ ወስዶዋል።

ይህን ሁሉ አድርጎ ስመለስ ደግሞ የኦሮሞ ፈጣሪን ማመስገን የመሬት መንቀጥቀጥን አስከትሎዋል ብሎ ተሳልቆብናል።

አሁን ደግሞ አሜርካ ላይ ሌላ የተፈጥሮ ክስተት (Hurricane Melton, the strongest in a century) እያንዣበባ ስለሆነ፣ ይህንንም የኦሮሞ ኢሬቻ ነዉ ያስከተለዉ ሳይለን አይቀርም፣ ምክንያቱም አሜሪካኖች ኢሬቻን አለከበሩም ና። ደንቆሮዉ ጃል ጫላ፣ ዳፋዉ ለሌላም ይተርፋል ብሎን አርፎዋል፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ታዲያ እንዴት ነዉ አማራ ክልልም የደረሰዉ ብለን ስንጠይቀዉ። አሁንም ደግሞ ዳፋዉ አሜርካም ደረሰ ሳይለን አይቀርም።

የድንቁሪና አለም! የድንቁሪና ጊዜ!

Natural disaster happens because Oromos celebrated Irrecha, colorfully. If the disaster didn't happen in the Oromo region itself, then it is due to collateral effect of the disaster, according the ignorant and dumb creature Jaal Chala.