Noble Amhara wrote: ↑07 Oct 2024, 09:26
Askari
You are to obsessed with Ethiopia
Taye Atke Selassie is Gondere from Debark
TPLF would always put non Tigrayans as president now Abiy has a tradition of placing non Oromo as president. Presidents are ceremonial figures absolutely powerless and nothing more than hodam cadres
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
"Taye Atke Selassie is Gondere from Debark"
ትላንትና ጢያጎ የሚባል ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ኤርትራዊ ፎረመር ጉራጌ ሊሾም ነው እያለ ሊሳደብ ሲቃጣው ነበር:: እኔ ደግሞ የኦሮሙማ ቁጥር አንድ ተሽካሚ አማራ ነው በተለይም ጎንደሬ (ኦሮሞነትና ትግሬነት አለባቸው የአብይ አማች ናቸው) ስል ነበር::
እንግዲህ እዝቀስላሴ አማራ ስልጣን ላይ አለ ተብሎ ለፖለቲካ ስራ የተሾመ ኮንዶም ነው የሚሆነው ዜናው እውነት ከሆነ::
አማራ ሆዱን ክብር ዝናና ገንዘብ ወዳጅ ነው የተባለው እስከሚበቃን አይተናል:: ድሃ አማራ እያለቀ ኤሊቱ ይነግዳል ባገር ስም

ፋኖን ይከፋፍላል!
Disclaimer: opinion is mine, I don’t speak for gurage; any insults direct to my comment
Thank you
