Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6854
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ስራ እና አሰሪ I

Post by Naga Tuma » 04 Oct 2024, 14:18

ሰዉ ይህን ስራ ኣትስራ ተብሎ እሺ ብሎ በራሱ ግዜ፣ በቤቱ ተሯሩጦ ስራዉን ሰርቶ ዉጤት ካገኘ አሰሪዉ ዉጤቱ ዉስጥ ኣለኝ ማለት የሚችለዉ ኣስተዋጽኦ ምንደነዉ? ኣትስራ ተብሎ እሺ ከተባለ አስራ ስድስት ዓመታት ተቆጥረዋል።