ደርሳማ = ዘፋኝ፣ ድምጻዊ፣ ባይ = ልጅ፣ ባዮች = ልጆች፣ መልካማ = ውቦቹ
ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
የቃል ትርጉም፣
ደርሳማ = ዘፋኝ፣ ድምጻዊ፣ ባይ = ልጅ፣ ባዮች = ልጆች፣ መልካማ = ውቦቹ
ደርሳማ = ዘፋኝ፣ ድምጻዊ፣ ባይ = ልጅ፣ ባዮች = ልጆች፣ መልካማ = ውቦቹ
Last edited by Horus on 28 Sep 2024, 21:43, edited 2 times in total.
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
ልቤሽ ዬብር ጫማ (ከብር የተሰራ ጫማ አድርጊ) የሙሽራ ዘፈን
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
አለምብሬ (አለም ብርሃን)! አንድ አላዋቂ ይህ ዘፈን ስለ ብር ገንዘብ የሚዘፈን መስሎት የዶላር ምልክት ለጥፏል ! ጂል!
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Horus
አለም ብሬ ነይ ነያ እኔም አይገባኝም ነበር ትርጉሙ
ያው ጉራጌ ብር ይወዳል ተብሎ ( አሁን በሁሉም ብሶዋል) ወደ ብር ተተርጉሞ ይሆናል እንደዛ ያደረጉት:: እኔ እንዲህ በልምድ የሚዘፈን ትርጉም የሌለው ስንኝ ይመስለኝ ነበር:: Now you explained the meaning, great!
It is one of the best Gueaginga songs ever happened and we loved it as kids, we danced on it in holidays and wedding. ምንም የማያረጅ ለጭፈራ የሚመች ዘፈን ነው::
I don’t know who the original singer was. Was it Feleke Maru?
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
በትክክል!!! አለምብሬ የጉራጌ ብሄራዊ መዝሙር ነው! አርጋው በጣሶ እኛ ሳንፈጠር ነው የዘፈነው! በኔ ግምት ከሱ በፊት ዝም ተብሎ በባህል በየቤቱ የሚዘፈን የነበረ ይመስለኛል! ስለዚህ የሕዝብ ዘፈን ነው የሚመስለኝ! ልክ እንደ ላሌ ዬቦ ላለ! ይህ ቃል 'የበላይ በላይ ሁን ማለት ነው!! ይህም የሕዝብ ዘፈን ነው!Odie wrote: ↑28 Sep 2024, 22:16>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Horus
አለም ብሬ ነይ ነያ እኔም አይገባኝም ነበር ትርጉሙ![]()
ያው ጉራጌ ብር ይወዳል ተብሎ ( አሁን በሁሉም ብሶዋል) ወደ ብር ተተርጉሞ ይሆናል እንደዛ ያደረጉት:: እኔ እንዲህ በልምድ የሚዘፈን ትርጉም የሌለው ስንኝ ይመስለኝ ነበር:: Now you explained the meaning, great!
It is one of the best Gueaginga songs ever happened and we loved it as kids, we danced on it in holidays and wedding. ምንም የማያረጅ ለጭፈራ የሚመች ዘፈን ነው::
I don’t know who the original singer was. Was it Feleke Maru?
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
ኦዴ ይህውልህ! እጄን ባፈር!
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
አርጋ በዳሶ-the classic guragigna singer
Mahmoud Ahmed is mostly known for Amharic song unlike አርጋ በዳሶ the later of which is associated with setting a popular Gurage song!
Very nostalgic to me!
………….
Also there is another old one very popular song in probably all Gurage regions…
ሌሌ ቢያሮማ አጀቤ
ቢያሮማ
ቢያሮማ ..ሁዌችም ተራከቦም ባጋሮ ከተማ
ቲትሳሞ ቲትሳሞ ከፈረህኖ ጀማ!
Something like that. It looks like lovers song who travelled there and met. They kissed and kissed until their lips became numb
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
አዝንደ (ይህውልህ)
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
ኦዴ፣
እንደ ሰማሃው አጋሮ ከተማ የተባለው ያርጋው ዘፈን የሰባት ቤትና የክስታኔ ጉራጌኛ እያደባለቀ ነው የሚጫወተው ። አርዴ ወጣት ማለት ሲሆን እናንተ ዘርማ ትሉታላቹ። ዘፈኑ ላይ ግን
'ታልፊ በለት በለት ' የሚለው ክስታኔኛ ሲሆን 'በየቀኑ ትሄዳለች ' ማለት ነው ። ሚስቱን የሚቀስበት ግጥም ነው! ድሮ ሚስት ከባልዋ ጋር ካልተስማማች በተለይ ወጣት ሚስቶች ብድግ ብለው ወደ ወላጃቸው ቤት ነበር የሚሄዱት!! ያንን ነው እያኮረፈች በየቀኑ ትሄዳለች የሚለው!!!!
Re: ደርሳማ ፈለቀ ማሩ! የጉራጌ ባዮች መልካማ!!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>Horus wrote: ↑29 Sep 2024, 14:39ኦዴ፣
እንደ ሰማሃው አጋሮ ከተማ የተባለው ያርጋው ዘፈን የሰባት ቤትና የክስታኔ ጉራጌኛ እያደባለቀ ነው የሚጫወተው ። አርዴ ወጣት ማለት ሲሆን እናንተ ዘርማ ትሉታላቹ። ዘፈኑ ላይ ግን
'ታልፊ በለት በለት ' የሚለው ክስታኔኛ ሲሆን 'በየቀኑ ትሄዳለች ' ማለት ነው ። ሚስቱን የሚቀስበት ግጥም ነው! ድሮ ሚስት ከባልዋ ጋር ካልተስማማች በተለይ ወጣት ሚስቶች ብድግ ብለው ወደ ወላጃቸው ቤት ነበር የሚሄዱት!! ያንን ነው እያኮረፈች በየቀኑ ትሄዳለች የሚለው!!!!
That is priceless Horus!
I think I heard that አርዴ means young.
"ታልፊ በለት በለት" sounds clear. I missed it probably due to my limited concept of language analysis.
በለት በለት is very similar to በየእለቱ ወይም እለት እለት.
It looks if some one knows sebat bet and amharic, easy to understand kistane!