Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸለሙ

Post by Abere » 20 Sep 2024, 17:12

መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት? 1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር አካል የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ ወዘተ መሬት በዝረራ ከተሸነፈች በኋላ መሸለሙ

በእራሱ ለውይይት አልጀርስ ቱስቱስ ማለቱ የቱን ያህል መሰሪ እና ሻዕብያን የሞላቅቅ ያጨማልቅ እንደ ነበረ ያስረዳል። ኤርትራ ስትገነጠል ይዛ መሄድ የነበረባት ኤርትራ ክፍለ-ሀገር ነበር (ደግሞስ ኢትዮጵያ ቀኝ ገዤናት ካለች ኢትዮጵያ የፈቀደችውን ይዛ ብቻ ነበር መሄድ የነበረባት። የግፍግፍ የሆነው አስካሪ ኢርትራዊ መለስ የተገነጠለ ክፍለ ሀገር ከጨረሰ በኋላ ሌላ መሬት ልውሰድ ሲል በጦርነትም ታሽቶ ከተደመሰሰ በኋላ ልነጋገር ማለት ከፍተኛ ሴራ መሆኑን ያስረዳል። የትግራይ ወያኔዎች የመጨረሻ ደደቦች መሆናቸው የሚያሳየው የመለስን ጉልበት ይስሙ ነበር። ጸረ-ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19066
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by Axumezana » 20 Sep 2024, 17:32

መለስ ስለሰራቸው ታሪካዊ ስህተቶች ያነሳኸው ትክክል ነው። ነገር ግን መለስ አባይ ግድብን ማስጀመሩ፥ ኢትዮጵያን ከመበተን አትርፎ በፈጣን ኢኮኖሚ እድገት እንድትራመድ ማድረጉ፥ ኢትዮጵያን የሰላም ማእከል ማድረጉ ለሚዛናዊነት ማንሳት ይስፈልጋል።

"የትግራይ ወያኔዎች የመጨረሻ ደደቦች መሆናቸው የሚያሳየው የመለስን ጉልበት ይስሙ ነበር። ጸረ-ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ።" ያልከው ውሽት ነው። ብዙ ጊዜ በወያነና በትግራይ ጥላቻ ሰክረህ ትዋሻለህ፥ ውሸት አቁም።

ውሸትና ስንቅ እያደረ ይቀላል፥
የአበረ ውሽት ግን እያደረ ይበቅላል
ምንጩ ጥላቻ ነው ዘመን ይሻገራል

Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by Abere » 20 Sep 2024, 20:53


Axumezana,
አፍቅሮተ-ወያኔ ነፍስህን ሊያወጣው ነው። ለአንተ ሁሉ ነገሩ የወያኔ እ/በጥሩ ነው። ይህን ሁሉ ስቃይ፤ዕልቂት፤ስዴት፤የመበታተን እሳቤ እና መርዝ ያመጣው ወያኔ ነው። የትግራይ ህዝብ በታሪኩ ሲያፍር የሚኖርበት ዘመኑ የወያኔ ዘመን ነው። አገር ያስገነጠለ፤አገር ለመገንጠል የሚያሴር ትግራይ ህዝብ አንገቱን የሚያሰደፋ መርገምት።

እኔ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ሳይሆን የዚህ ትውልድ ትግራይ ህዝብ የሚያሳፍር ህዝብ ነው። ለምን ትወቅሳለህ ከሆነ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው።
መለስ እና አባይ ግድብ ለማገናኜት የጣርከው ለምን መለስ ተነካብኝ ነው። መለስ ፈልጎ ያገኜው አድስ ነገር የለም - የነበረ እና የታቀደ ጉዳይ ነው። ጉዳዩን ለምን አሰገረው በሚለው ላይ መወያየት ይቻላል። ግን ለስሟ መጥሪያ ቃጤ ሰፋች አይነት ባይሆን መልካም ነው። አገር ነው አፍርሶ የሄደው። ይህ አባይ ግድብ እንኳን ስንቱ ተገንጣይ ኬኛ እንደሚለው ማስብ ትችላለህ ጉሙዝ የኔ ነው ይላል፤ ኦነግ የኔ የብቻየ ነው ይላል፤ ወያኔ እራሷ መቀነታም ካርታ ሰርታ የትግራይ ብቻ ነው ትላለች፤ ወዘተ። ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረ፤ ቅጥረኛ ፀረ-ኢትዮጵያዊ ነበር

tekeba
Member
Posts: 1665
Joined: 17 Dec 2013, 03:03

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by tekeba » 20 Sep 2024, 23:03

Abere, I know you are old enough to know the map when Eritrea was a province (forceful annexation) therefore, I want you to be truthful where was Assab located at that time. During haileslase and Mengistu

Misraq
Senior Member
Posts: 17593
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by Misraq » 20 Sep 2024, 23:20

Two points to Eritrean brothers
1) Abere Lagaw is a mix of Gurage & Oromo
2) Eritrea is a U.N recognized country and Abere Lagaw is directing our focus from Oromuma laga to port politics by purpose

Key take away point is that these guys are perfect on hiding their true identity and play dirty politics on Amhara name yet, they don't want amhara to get to power. ወገን እንደዚህ አይነት ጠላት ነው የገጠመን

Axumezana
Senior Member
Posts: 19066
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by Axumezana » 21 Sep 2024, 01:10

እበረ ፡... ታጥቦ የማይጠራው የአማራ ፖለቲካ በሚል ከዚህ በፊት የገጠምኳትን ግጥም፥ የአንተን ባህሪ ስለምትወክል ይኸውልህ!

ወደ፥ ግራ፥ ስትል፥ ወደ፥ ቀኝ፥ ነው፥ ይላሉ፤
ወደ፥ ቀኝ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ግራ፥ ነው፥ ይላሉ፥
ወደ፥ ኻላ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ ፊት፥ ነው፥ ይሉሃል፤
ወደ፥ ፊት፥ ስትል፥ ደግሞ፥ ወደ፥ ኻላ፥ ነው፥ይላሉ፥
አንዴ፥ ህዳሴ፥ ግድቡ፥ አያስፈልግም፥ ብለው፥ ድንገት፥ ደግሞ፥ ጠበቃ፥ ይሆናሉ፥ የኮንደሚኔም፥ ግንባታ፥ተቃውመው፥ አሁን፥ ድግሞ፥ የት፥ ደረሰ፥ ይላሉ፤ አሰብ፥ እናስመልሳለን፥ ሲሉ፥ ቆይተው፥ አሁን፥ ደግሞ፥ ከወንድሞቻችን፥ ኤርትራ፥ የበለጠ፥ ወዳጅ፥ የለንም፥ ብለው
የኤርትራን፥ አጀንዳ፥ ይዘው፥ ምክር፥ ቤት፥ ይገባሉ፥
ወያኔ፥ መርዬታችንን፥ ለሱዳን፥ ሰጠብን፥ እያሉ፥ ሲያለቅሱ፥ ከርመው፥ አሁን፥ሱዳን፥ መጥታ፥ ስትነጥቃቸው፥ ትንፍሽም፥ አይሉ፤
ተደምረናል፥ ብለው፥ ቁልቁል፥ ይወርዳሉ፤
እንግዲህ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይና፥ ሌሎቹም፥ ተባብረው፥ አደብ፥ ማስገዛትና፥ መግራት፥ነው።
አለበለዝያ፥ አገር፥ ልትፈርስ፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መለስ ዜናዊ ኤርትራን እንደት አጨማለቃት?1ኛ) የወሎ ክ/ሀገር የሆነውን አሰብ ምርቃት ጨምሮ ማስገንጠሉ 2ኛ) ካስገነጠለ በኋላ የተሸነፈች ኤርትራ ድጋሜ የእርሷ ያልሆነውን ባድመ መሸ

Post by Abere » 21 Sep 2024, 17:21

tekeba,

Eritrea was never forcefully annexed by Ethiopia. "Forceful annexation" was just a propaganda tone used by those few mercenaries who employed by Arabs. The Arabs used minority Muslim lowlander rebel who wanted to be united with Sudan. However, Eritreans were happy and were ecstatic rejoining their motherland -Ethiopia. So far, that was the only time where Eritrean had a wonderful time. For you to make a claim that Eritrea was annexed is an unfounded claim - Eritreans celebrated their union in euphoric mood - the willingness come from the Eritrean mass. The union took the facts on the facts on the ground. Eritreans could not wait to join their mama Ethiopia, Ethiopia could not wait to embrace the coming of her lost child (Eritrea). Assab was in fact under Awusa Awuraja of Wolo province. Assabe never been part of Eritrea.

tekeba wrote:
20 Sep 2024, 23:03
Abere, I know you are old enough to know the map when Eritrea was a province (forceful annexation) therefore, I want you to be truthful where was Assab located at that time. During haileslase and Mengistu

Post Reply