If Abiy cannot reinstate the territory of Tigray, the Pretoria Agreement will be by default,null & void and the following will happen:
- The Tigray army will reinstate its territories by force
- Tigray army will focus only in protecting Tigray & toppling of Isaias from power while Egypt and its proxies attack the rest of Ethiopia.
Therefore, it is mandatory for Abiy to immediately reinstate the terrotorial integrity, immediately & unconditionally.
viewtopic.php?f=2&t=350591
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The Pritorea Agreement will be ultimately null & void if it cannot assure the reinstatement of Tigray territory !
ኡናታችን ትግራይን ወደ ታላቅነት ለማሸጋገር ያግዘናል በማለት በባንዳነት ተቀጥረን ቀጣናውን ስናተራመስና ስንበጠብጥ ትግራይን ከክልልነት ወደ ወረዳነት ደረጃ እንድትወርድ አደረግናት። ወያኔዎች የቆጡን እናወርዳለን ብለው የብብታችንን አስጣሉን እኮ። ተጋሩ ስንባል መቼም ዝቅተኛ ፣ የወደቀ አስተሳሰብ ያለን ህዝብ ነን።
አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በውክልና ጦርነት አስፈጅቶ ትጥቁን አውርዶ የፕሪቶሪያ ስሙሙነትን ስለፈረመ ብቻ ያሸነፈ የሚመስለው ወያናይ ትግራዋይ ቡዙ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በውክልና ጦርነት አስፈጅቶ ትጥቁን አውርዶ የፕሪቶሪያ ስሙሙነትን ስለፈረመ ብቻ ያሸነፈ የሚመስለው ወያናይ ትግራዋይ ቡዙ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ