Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 6220
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Gone Viral! Ethiopian Villagers' Analysis on African Countries

Post by Odie » 07 Sep 2024, 15:39

Fiyameta wrote:
07 Sep 2024, 15:17
>>>>>>>
የጨረባ ተስካር! :lol: :lol:
IQ ማን ነው የፈጠረው በማን ላይ ነው የተጠናው? የያዘው ሜትሪክስ ምንና ምን ነው?
ኦ!
ሻውያ ነጭ የነካው ነገር ሁሉ ከ ቻናና ራሽያ በቀር አለርጂ እለበት ስትሉ የነበረው IQ ጋ ሲመጣ ምነው ወደዳችሁት?
በገዥዎቻችሁ ጣልያን የተነሳ IQ አላችሁ ተብሎ ነው?
High IQ ያላቸው ኤርትራውያን አገር እንዴት የተፃፈ ህገመንግስት አይኖራትም? ወይስ የአለም ሪከርድ ለመያዝ አዲስ ግኝት ለማስመዘገብ ነው?

ደግሞ የለጠፍከው ቪዲዮ ስዎች ethiopian villagers አይደለም! አክስንታቸው ኬት እንደሆኑ ይነግረሃል!
High IQ ሻውያ :lol: :lol: :lol:

Post Reply