Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኦኤማኤንም (OMN) ተደምሮዋል፣ አሁን ላይ የኢትዮጵያን አብዮታዊ መዝሙር እያሰማ ተመልሶ መጥቶዋል፣ ግብፅ መጠ ና ኢትዮጵያኖችን ወደ አንድነት ሳባቸዉ።

Post by DefendTheTruth » 07 Sep 2024, 12:46

ልክ እንደ ሕዳሴ ግድብ፣ የግብፅ በሶማሊያ በኩል ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ የማቅናት አጉል ሙከራ፣ የኢትዮጵያን አንደነት ከአለት በላይ እያጠነከረዉ ይገኛል፣ ኦሮሞ ድሮዉንም ብሆን ባንዳ የለዉም፣ ካለዉም በጣም ጥቅቶች ነበሩ።