Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል መጣባችሁ! በግብጽ የተዘጋጀ አዲስ አስገራሚ ዶኩሜንታሪ (እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት)

Post by Horus » 26 Aug 2024, 18:35

እንቁ አርበኞቹ የአባይ ንጉሶችን በእጅጉ እያመሰገንን!

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል መጣባችሁ! በግብጽ የተዘጋጀ አዲስ አስገራሚ ዶኩሜንታሪ (እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት)

Post by Abere » 27 Aug 2024, 11:04

At least two things caught my attention

--- 1) How seriously Egypt has watching Ethiopia just not for decades but hundreds of year. Every step of Ethiopia has bee carefully watched. The question is, has Ethiopia been doing the same against Egypt?

---- 2) Egypt documented the chronicle of Ethiopian navy succinctly: Its evolution thru its extinction. Can Ethiopia have an equivalent or better chronicle of its historic navy in the Red Sea and the Gulf? If our enemy knows us better than us we know them or ourselves, that is a weakness. It is time to wake-up. If Ethiopians can raise fund to build the Abay Dam, they can do so to stand in par with Egypt in procuring the best weapon and be the power house of Africa - as it has been.

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል መጣባችሁ! በግብጽ የተዘጋጀ አዲስ አስገራሚ ዶኩሜንታሪ (እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት)

Post by Horus » 27 Aug 2024, 15:47

አበረ፣
እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድም የዋህ አለያም ሞኝ ሕዝብ ነን ። ይህ መሰል የባሕር ኃይላችን ዶክሜንታሪ እራሷ ኢትዮጵያ እንኳን አልሰራችም። ያሳዝናል ። አሁን እንደ ምታየው የኢትዮጵያና የግብጽ ታሪካዊና የረጅም ግዜ ትግል ከአባይ ወንዝ ወደ ቀይ ባህር በግልጽ ዞሮዋል ። ይህ ረጅም ዘመን የሚወስድ ትግል ነው።

ለምሳሌ ሶማሌላዶችን ለመቅጣት ግብጽ ወደ በርበራ የምሄዱ መርከቦች ለመከልከል ፖሊስ አውጥታለች ። ይህ ነገር ግብጽና ኢሚሬትን ማጋጨቱ አይቀሬ ነው ። ጂቡቲን እንዴት እንደ ሚነካት እንጃ ። በአባይ ድግብ መጠናቀቅና ተርባይኖቹ ተራ በተራ መጀመር ግብጽን እጅግ እጅግ ያሳሰባት ይመስለኛል።

አንተና እኔ ሳይደፈርስ አይጠራም ብለናል። አሁን እያንዳንዱ አገር የሚወስደው እርምጃ አዲስ መዘዝና አዲስ ዳይናሚክስ ይዞ የመጣል ። ስለዚህ አፍሪካ ቀንድ ፣ አባይ ወንዝና ቀይ ባህር ያገባኛል የሚሉ ብዙ ብዙ ኃይሎች ሁሉ አሁን የራሳቸውን ጨዋታ ይጀምራሉ ።

ያ ነው ደፈረሰ ማለት ። እኛ በር አልባዎች አንድም ታለበ አስር ያው በገሌ ነው። ቀውሱን እንፈልገዋለን ። እነአቢይ የሶማሌላንዱን ነገር ሸርተት ያሉት ስምምነቱን በፈርሙ እንኳን ወደቡን እና ህጻኑን የባህር ኃይል በሚሊታሪ ኃይል ሊጠብቁ እንደ ማይችሉ ስላወቁ ነው። ማለትም ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ እነ አሜሪካንን። ቱርክን ግብጽን ሁሉ በሚሊታሪ መቋቋም አንችልም ። ይህ ሃቅ ነው።

ልክ እንደ አባይ ግድብ የባር በሩንም ጉዳይ በአገርና ትውልድ ደረጃ መፈጸም ያለበት የረጅም ዘመን ፕሮጀክት ነው ። ማለትም አንድ የሚደግፈን እንደ ራሺያ ወይ አሜሪካ ወይም እስራኤል ያለ አገር እስካላገኘን ድረስ ።

ሶማሌላንድ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ 21 ቀን መስጠቷ ጥሩ ነው ። እነአቢይ አንድም ቁርጥ አድርገው አለመቻላቸውን ለሕዝብ መግለጽ አለያም ምን እያደረጉ እንደ ሆነ ማሳወቅ አለባቸው ። ዞሮ ዞሮ Ethiopia has nothing to lose! የግብጽ ወደ ኢትዮጵያ መጠጋትም ጥሩ ነው ። ኦሮሙማዎች ሰራዊታቸውን ካማራና ኦሮሚያ ውስጥተው ድምበር ላይ እንዲያሰፍሩ ያደርጋቸዋል ። አገር መምራት ምን እንደ ሆነ እየተማሩ ነው።


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10475
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል መጣባችሁ! በግብጽ የተዘጋጀ አዲስ አስገራሚ ዶኩሜንታሪ (እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት)

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2024, 19:09

Yኡንየን እውነት ነው። ኢትዮ ነኝ ብለው ከ ብልጽግና በፊት ህዋሃትን የሚፋለሙ የነበሩ ወይ የሆነ የደርግ ፕላን የነበራቸው ወይ የተሞኙ መሆን ኣለባቸው እንዴት የብልጽግና ኣካሄድ ጸረ ኢትዮጵያዊ መሆኑን። ህዝብን በኢትዮጵያ ስም ኣታሎ የኢትዮጵያ ክፍል የሆነውን ህዝብ የማይፈለገውን ኣጥፍተህ በኢትዮጵያ ስም ለመቀጠል ነው ኣላማው። ዋና ግጭቱ ክህዝብ ጋር ነው ለዚህም ነው ነጻውጪዎች የተፈጠሩት። ማንኛውም ዪትዮጵያ ኣካል ቢጠፋ ኢትዪጵያ ጎዶሎ ነች። ኤርትራ ህዝቦቻችን ጎድለው ይሀው ችግር እያየን ነው። ይህ ቀጥሏል በ ትግራይና ባማራ ህዝቦቻችን ። በምን ሊተካ ነው፧ ኣረቦች በሚደግፏቸው ሙስለሞች፣ ምራባውያን በሚድግፏቸው ፕሮተስታንትና የነጻውጪ ኮሚኒስቶች የወደፊቷ ኢትዮጵያ ልትቀጥል ነው።

Yገርማል የሆሩስ ትንተና፣ ኣያቶቻችን ህዝብን ኣንድ ኣድርገው ግዙፍ የውጭ ጠላቶችን ተፋልመው ድል ሲያደርጉ፣ ሆሩስ በተሳተፈው ኢሃፓ ጀምሮ ከውጭ ተገዝተው በዘር የተከፋፈለውን ህዝብ፣ ይህ ቡድን ህዝባችንን በሰሜን ብምራብ በምስራቅ በ ደቡብ እየፈጀ፣ የምሃል ትባባሪውን መንግስት ሆረስ አገር መምራት እየተማሩ ነው ይልልኛል፣

Post Reply