የአገሪቱን ቅርሶችና የድሃውን በተለይም የሚጠሉትን ዘር ለማፍረስ ኮሪደር ብለው ስይመው ግፍ ይፈፅማሉ
የዘር ሽንፍላን በመክፈት ስልጣናቸው ለማፅናት የተተው የፖጋንና እ/ር የጠላቸው cultural orgies ወደሃላ የቀሩ አምልኮዎችን ባህላዊ/ስይጣናዊ ትውፊቶችን ከከስሙበት ህዝቡምን ለማሳት ቀስቅስዋል
በውሽት ትንቢት በውሽት ዝማሬ በውሽት አምልኮ የተቀደስውን ስፍራ አርክስዋል
የሚሊዮኖች ህይወት ተቀጥፋለች አካለ ስንኩል የሆኑ ሞልተዋል
ዛሬም ደም ይፈሳል-አኬል ዳማ!
ገዢዎቹ ግን ከኛ ወድያ መሪ ለአሳር እያሉ የአምላክን ክብር ለራሳቸው ፈልገዋል!!
"1ነገሥት 21:20-24: አክዓብም ኤልያስን፦ ጠላቴ ሆይ፥ አገኘኸኝን? አለው። እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ አግኝቼሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃልና።
እነሆ፥ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፥ ፈጽሞም እጠርግሃለሁ፥ ከአክዓብም በእስራኤል ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ አጠፋለሁ፤ በሥራህም አስቈጥተኸኛልና፥ እስራኤልንም አስተሃልና ቤትህን እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት እንደ አኪያም ልጅ እንደ ባኦስ ቤት አደርገዋለሁ። ደግሞ እግዚአብሔር ስለ ኤልዛቤል፦ በኢይዝራኤል ቅጥር አጠገብ ኤልዛቤልን ውሾች ይበሉአታል፡ ብሎ ተናገረ። ከአክዓብም ወገን በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል፤ በሜዳውም የሞተውን የሰማይ ወፎች ይበሉታል።"
-ችግኝና ከተማ ማብለጭለጭ ወንጀልን አይሽፍንም!
-መሪ ችግኝ ለመትከልና ከተማ ለማብለጭለጭ (የሚስራን ግፍና አገርና ህዝብ ነቀላ መክደኛ ናቸው) ስልጣን አይዝም:: አገር መምራት ከዚያ ያልፋል!!
@አብይ አህመድ
@ብልፅግና