-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
ኡኛ ተጋሩ ከቻይናውያን ጋር ተጋብተናል፣ ተዋልደናል፣ ፍቅራችን እጅግ በጣም በዝቶ ይሄው በቆሎ ጠብሰን መብላት ጀምረናል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
ለሁለት አመት በተካሄደው የውክልና ጦርነት ውስጥ በሚልዮን የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎንድሞቻችን ላይመለሱ ተሸኝተዋል። በዚህም ምክንያት ተጋሩ እህቶቻችን ቻይናውያንን ለማግባት ተገደዋል። ምክንያቱ ይሄ ስለሆነ ሊገርመን አይገባም።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
አሜሪካ ቻይናን ለማዳከም የትግራይ ሴቶቻችንን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመች ነው በማለት ለአሜሪካ ያላቸውን አድናቆት የሚገልፁ የወያኔ ካድሬዎች ይገርሙኛል። ወያኔ ዎገኖቼ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያውቁም።
ለመጀመሪያ ጊዜ ቻይናዊ ፍቅረኛዋን በአካል ያገኘችው ትግራወይቲ እህታችን በደስታ ፈነደቀች። ሎቶሪ እንዳሸነፍኩ ያህል ነው የሚሰማኝ በማለት ደስታዋን ትገልፃለች።
ተጋሩ እህቶቻችን ሁለት ምርጫዎች ብቻ አሏቸው።
ወይ ቻይናዊ ባል አግብተው ወደ ቻይና አገር መሄድ፣ አልያም ወያኔ ባወጁት ጦርነት በግዳጅ በመሄድ መሞት፣ አካል ጉዳተኛ መሆን፣ በገዛ ወንድሞቻቸው መደፈር ፣ ወዘተ።