-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9839
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ። የበታችነት ስሜታችን ሰብአዊነታችንን ነጥቆ ወደ አሳማነት ቀይሮናል።
አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በውክልና ጦርነቱ ስናጣ ያላዘኑ የህወሓት ካድሬዎች በቅርቡ አንድ ኤርትራዊ በሕመም ምክንያት በመሞቱ ድርቅ ብለው የአዞ እንባ ይረጫሉ።