-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ስሉ ሰምታ፣ ዶሮም ታንቃ ሞተች፣ ጀዋር መሃመድ!
በሪዮ ኦሎምፕክ ላይ ፈዪሳ ሌሊሳ የተቀዉሞ ምልክት አሳይቶ፣ ሌሎችም እንድከተሉት አድርጎዋል ስባል ሰምታ፣ ጃንጆ ሞሓመድም ፓሪስ ሄዳ፣ ፒስ ሃዝ ኖ እለተርኔትቭ (Peace has no alternative) ብላ ቲ-ሸርት ላብሳ አደባባይ ወጣሽ፣ ቅሌቶዋን ተላብሳም ተመለሰች።