Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሻቦ እንዳትከፍች፣ ጉድሽ ፈልቶዋል፣ ጥረትሽ መና ሆኖ ቀርቶዋል!

Post by DefendTheTruth » 08 Aug 2024, 16:23

አስቅኝ ሻቦ በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ጣልኩ ብላ ስትጨርስ፣ ግን ለምን ስትባል ደግሞ የተጓዦችን ዕቃ ስልተሠረቀ ነዉ ብላ እርፍ፣ የአለም መሳቂይም ሆነ ቀረች።

የአሜርካ መንግስት ግን ለምሰራ ዕዉቅና መስጠት የሰዉ ልጅ ጨዋነት ና ብቃት ነዉ ብሎ እርፍ። ሻቦ ቅርቃር ገባች!