ገዱ has no moral ground to accuse Abiy , as he was part of the kitchen team that executed Tigray genocide!
ገዱ እስኪሁን ጭምብሉን እየቀያየረ ከሁለት መንግስታት ጋር የበላ ሲሆን አሁን ደክሞ፥ ወደ፥ አሜሪካ፥ ሸፍቶ፥ ፋኖ፥ነኝ እያለን ነው። ከአብይ ጋር ሆኖ፥ የትግራይ ጆኖሳይድ በዋና፥ አስፈፃሚነት፥ የከወነ፥ ሲሆን አብይን የሚወንጅልበት የሞራል፥ ልእልና የለውም።