Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ ፤ ጉድ ስሙልኝ አለች ጉዷን ሳትሰማ።

Post by Abere » 06 Aug 2024, 08:21



የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ ፤
ጉድ ስሙልኝ አለች ጉዷን ሳትሰማ።

ወይስ ?

የራያ ህዝብ ስነ-ቃል ለአጼ ዮሀንስ ያላቸውን ንቀት እና ጥላቻ ለመግለጽ የተጠቀሙት።


የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ፤
ዮሐንስን ይዛ ወረደች መተማ፤
ከጌታዋ ራስ ጋር በቁም ልትቀማ::