Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

እንኳን ደስ አላችዉ፣ እግዚያብሔር ያፅናችዉ

Post by DefendTheTruth » 04 Aug 2024, 13:45

እንደ ፍላጎታችዉ፣ እንደ አመለካከታችዉ፣ ግማሹ እየተደሰተ፣ ግማሹ ደግሞ እያዘነ ነዉ።

ብር ዋጋ በመዉደቁ!

ብር ዋጋ በመዉደቁ! ግማሹ ሐዘን ተቀምጦዋል፣ ግማሹ ደግሞ እያከበረ፣ እየፈነጠዘ ነዉ፣ ጎራችዉን ለዩ ና እንደ አመለከከታችዉ ጎራዎቹን ተቀላቀሉ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: እንኳን ደስ አላችዉ፣ እግዚያብሔር ያፅናችዉ

Post by DefendTheTruth » 04 Aug 2024, 13:53

የየራሳችዉን ጎራ የመደግፍ ቪዲዮ ወይም ኮንቴንት ስታገኙ ጎራችዉን አስደግፋችዉ እዚህ ላይ ለጥፉ!

እኔ ለመጀመር ያክል፣ ይሄዉ እያከበርኩ መሆኔን የምያሳይ ቪዲዮ ሊንክ አድርጌያለሁ!

እንኳን ደስ አላን!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: እንኳን ደስ አላችዉ፣ እግዚያብሔር ያፅናችዉ

Post by DefendTheTruth » 04 Aug 2024, 13:57

:cry: :cry: :cry: :cry: :cry:
እግዚያብሔር ያፅናናን!
Misraq wrote:
03 Aug 2024, 16:41
In black market $1=260 birr in Addis today [/color]

Post Reply