Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40255
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Horus » 31 Jul 2024, 13:56

ዛሬ ጥዋት እኒህን ቃላት ስሰማ ዲድቲ ነው ትዝ ያለኝ። ይቺ የሰፈራችን ቃል እንዴት ዞራ፣ ባሌ ደርሳ ተመለሰች ነው ያልኩት። ሺመልስ አብዲሳ አምቦ ዙሪያ አያቶቹ ይህን ቃል ምን ብለው እንደ ተረጎሙለት አላቅም ግን 'የስርዓት ዘማች' የሚለው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ።

ጋቸነ ሲርና የጉራጌኛ ፣ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ሺመልስ 'ጋቸነ' ብሎ አክሰንት ያደረገው ጉራጌ 'ጋዘኘ/ጋዘነ' የሚለው እጅግ ጥንታዊና ገናና ቃል ነው ። ጋዝ ዘመቻ፣ ለውጊያ መዝመት ማለት ሲሆን በዘመናዊ ትርጉሙ ዉጊያ ጦርነት ማለት ነው ። የጋዝ አባላት 'ጋዘኘ/ጋዘነ' ይባላሉ፤ ዘማቾች ፣ወታደሮች ፣ ተዋጊዎች ማለት ነው ። አለቃቸው ፣ የጋዝ አዛዥ 'አጋዝ' ወይም አባጋዝ ወይም አበጋዝ ይባላል ። አንዱ ትልቁ በጉራጌ ያለው የጦር አለቃ ማዕረግ ነው

ይህን ነው ሺመልስ ጋቸነ ያለው፣ ጋዘኘ!

ሌላው 'ሲርና' ነው ። ይህ ቃል ኦሮሞች ከተዋሱት በጣም ብዙ ግዜው ነው ። ይህ በመላ ጉራጌ 'ሴራ' የምንለው ግዕዝ ነው። ሴራ ነጠላ ስም ሲሆን 'ሴራት/ስርዓት' የብዝሃ ስም ነው ። ትርጉሙ ማንም እንደ ሚያውቀው ስርዓት ፣ ስነስርዓት ፣ ኦርደር፣ ሲስተም ማለት ነው ። በጉራጌ ሁለት ብቸኛ ታላቅ ቃላት አንዱ 'ኬር' ሲሆን ሌላው 'ሴራ' ነው ።

በጉራጌ ባህል ምንም ሴራ የሌለው ነገር የለም ። የአንድ ነገር ተፈጥሮ ፣አሰራር ፣ ባህሪ ፣ አደራረግ ኦርደር ተባለ ቅደም ተከተል ሁሉ ሴራ ይባላል። አንድ ነገር ሴራ የለውም ማለት ስርዓት አልባ ፣ ቅጥ አልባ ቀውስ ነገር ነው ማለት ነው ።

ሴራ በአረብኛ ሸሪዓ የሚለው ቃል ነው ፣ ሕግ ማለት ነው ። ስርዓት ሴረኛ፣ ሴረኘ ፣ ሲርና ፣ ስርኛት ፣ ስኛት እያለ በቅጽሎች ይረባል ።

ስለዚህ አው ጋቸነ ሲርና (ጋዘኘ ሴረኛ) የስርዓት ዘማች ፣ የስርዓት ዘመቻ ማለት ነው ! ልክ የጽዳት ዘመቻ እንደሚባለው ማለት ነው።

ሆረስ ነኝ
እውቀት ብርሃን ነው!
Last edited by Horus on 31 Jul 2024, 14:03, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Union » 31 Jul 2024, 14:01

እውቀት ጨለማ ነው መማር እንዳንተ ከሆነ።

መማር እንደ እኔ እና brother Misraq ነው። We aint no opportunists :lol:

Self education is the key witch you luck drastically, making you a wishy-washy witaf neqay who sleeps with enemies of your own people

Adma betaqgn horus mocking on Gurages :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40255
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Horus » 31 Jul 2024, 14:06

union wrote:
31 Jul 2024, 14:01
እውቀት ጨለማ ነው መማር እንዳንተ ከሆነ።

መማር እንደ እኔ እና brother Misraq ነው። We aint no opportunists :lol:

Self education is the key witch you luck drastically, making you a wishy-washy witaf neqay who sleeps with enemies of your own people

Adma betaqgn horus mocking on Gurages :lol: :lol:
አህያና ጊደር አብረህ ተንደርደር! ዘመናዊ ተገንጣይ! የወያኔ ፈስ ቱስ ቱስ :lol: :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Odie » 31 Jul 2024, 15:45

Horus wrote:
31 Jul 2024, 13:56
ዛሬ ጥዋት እኒህን ቃላት ስሰማ ዲድቲ ነው ትዝ ያለኝ። ይቺ የሰፈራችን ቃል እንዴት ዞራ፣ ባሌ ደርሳ ተመለሰች ነው ያልኩት። ሺመልስ አብዲሳ አምቦ ዙሪያ አያቶቹ ይህን ቃል ምን ብለው እንደ ተረጎሙለት አላቅም ግን 'የስርዓት ዘማች' የሚለው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ።

ጋቸነ ሲርና የጉራጌኛ ፣ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ሺመልስ 'ጋቸነ' ብሎ አክሰንት ያደረገው ጉራጌ 'ጋዘኘ/ጋዘነ' የሚለው እጅግ ጥንታዊና ገናና ቃል ነው ። ጋዝ ዘመቻ፣ ለውጊያ መዝመት ማለት ሲሆን በዘመናዊ ትርጉሙ ዉጊያ ጦርነት ማለት ነው ። የጋዝ አባላት 'ጋዘኘ/ጋዘነ' ይባላሉ፤ ዘማቾች ፣ወታደሮች ፣ ተዋጊዎች ማለት ነው ። አለቃቸው ፣ የጋዝ አዛዥ 'አጋዝ' ወይም አባጋዝ ወይም አበጋዝ ይባላል ። አንዱ ትልቁ በጉራጌ ያለው የጦር አለቃ ማዕረግ ነው

ይህን ነው ሺመልስ ጋቸነ ያለው፣ ጋዘኘ!

ሌላው 'ሲርና' ነው ። ይህ ቃል ኦሮሞች ከተዋሱት በጣም ብዙ ግዜው ነው ። ይህ በመላ ጉራጌ 'ሴራ' የምንለው ግዕዝ ነው። ሴራ ነጠላ ስም ሲሆን 'ሴራት/ስርዓት' የብዝሃ ስም ነው ። ትርጉሙ ማንም እንደ ሚያውቀው ስርዓት ፣ ስነስርዓት ፣ ኦርደር፣ ሲስተም ማለት ነው ። በጉራጌ ሁለት ብቸኛ ታላቅ ቃላት አንዱ 'ኬር' ሲሆን ሌላው 'ሴራ' ነው ።

በጉራጌ ባህል ምንም ሴራ የሌለው ነገር የለም ። የአንድ ነገር ተፈጥሮ ፣አሰራር ፣ ባህሪ ፣ አደራረግ ኦርደር ተባለ ቅደም ተከተል ሁሉ ሴራ ይባላል። አንድ ነገር ሴራ የለውም ማለት ስርዓት አልባ ፣ ቅጥ አልባ ቀውስ ነገር ነው ማለት ነው ።

ሴራ በአረብኛ ሸሪዓ የሚለው ቃል ነው ፣ ሕግ ማለት ነው ። ስርዓት ሴረኛ፣ ሴረኘ ፣ ሲርና ፣ ስርኛት ፣ ስኛት እያለ በቅጽሎች ይረባል ።

ስለዚህ አው ጋቸነ ሲርና (ጋዘኘ ሴረኛ) የስርዓት ዘማች ፣ የስርዓት ዘመቻ ማለት ነው ! ልክ የጽዳት ዘመቻ እንደሚባለው ማለት ነው።

ሆረስ ነኝ
እውቀት ብርሃን ነው!

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Those words kind of clicked my head as if I knew them somewhere when the insecticide guy posted them. Now I get it. It means they have a root in Guragina. ጋዘነ and ሴራ both are common words in Guragina.
Gez: In INOR is also used as a name to a group of workers such as land tillers who form kind of team and till their land turn by turn.
Thanks for shading light on this.

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Dama » 31 Jul 2024, 16:00

Odie,
A group farmers who till their lands turn by turn is called, gyez.

Horus
Senior Member+
Posts: 40255
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Horus » 31 Jul 2024, 16:34

Odie wrote:
31 Jul 2024, 15:45

odie,
በትክክል! አገዘ፣ መተጋገዝ፣ እገዛ ፣ (እኛ ወትጋገዝ እንለዋለን)፣ ማበር ፣ በህብረት መስራት ማለት ነው ። እኔ ደጋግሜ የምለው ይህን ነው ። ጉራጌ የሚፈልገው በያንዳንዱ የጉራጌኛ ቋንቋና ዲያሌክት የተማሩ ልሂቃን አንድ የቋንቋ ኢንስቲትዩት ወይም ጉባኤ ፈጥረው ልክ እኔና አንተ እንደ ምናደረገው የቃላቶቹን ግንድ በማውጣት አንድ ግዙፍ መዝገበ ቃላት መስራት ነው ያለባቸው። ከዚያ በኋላ በሕዝባችን አጠቃቀም ሂደት አንድ ወጥ ልሳን ይሆናሉ ። ይህን ስናደርግ በድፍኑ በመሰረቱ አንድ የሆነው ጉራጌኛ ፍጹም የተለያዩ አስመስለን ግዜ ማባከን የለብንም፤ ችግሩ የምሁራን እጥረትና ስህተት ነው ።

ለምሳሌ ሌላ ቦታ እኖር መሰልኝ ገፈር ማለት መፋታት ነው ያልከው እጅግ ትክክልና ውብ አጠቃቀም ነው ። እኛ በክስታኔ ፊቸ የምንለው ፈታ ከሚለው ወስደን ነው ግን ገፈር የበለጠ ጥልቀት አለው ።

ለምሳሌ ሙስሊሞች በቅዱስ ቁር 'አን ውስጥ አንዱ የሃላህ ስም ብለው የሚጠሩበት 'አል ጋፋር ' ይሉታል ፤ እሱም 'the forgiver' ማለት ነው ። ስለዚህ ገፈር በዚህ መልክ ጥቅምና ጥልቀቱ የለያያል ማለት ነው ።

እስቲ በናንተ ዲያሌክት
አባት
እናት
አያት
ወንድም
እህት
አክስት
ጓደኛ
ምን እንደ ምትሏቸው ነገረኝ?

ኬር

Misraq
Senior Member
Posts: 16700
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Misraq » 31 Jul 2024, 17:10

union wrote:
31 Jul 2024, 14:01
እውቀት ጨለማ ነው መማር እንዳንተ ከሆነ።

መማር እንደ እኔ እና brother Misraq ነው። We aint no opportunists :lol:

Self education is the key witch you luck drastically, making you a wishy-washy witaf neqay who sleeps with enemies of your own people

Adma betaqgn horus mocking on Gurages :lol: :lol:
ንገርልኝማ ይህን ጥቅመኛ ውታፍ ነቃይ። 😂

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Dama » 31 Jul 2024, 17:44

union wrote:
31 Jul 2024, 14:01
እውቀት ጨለማ ነው መማር እንዳንተ ከሆነ።

መማር እንደ እኔ እና brother Misraq ነው። We aint no opportunists :lol:

Self education is the key witch you luck drastically, making you a wishy-washy witaf neqay who sleeps with enemies of your own people

Adma betaqgn horus mocking on Gurages :lol: :lol:
When I spelled 'mony'=short-sighted fool, Google gave me money as an option. Money is where exactly his heart is

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Odie » 31 Jul 2024, 22:40

Horus wrote:
31 Jul 2024, 16:34
Odie wrote:
31 Jul 2024, 15:45
Horus wrote:
31 Jul 2024, 13:56
ዛሬ ጥዋት እኒህን ቃላት ስሰማ ዲድቲ ነው ትዝ ያለኝ። ይቺ የሰፈራችን ቃል እንዴት ዞራ፣ ባሌ ደርሳ ተመለሰች ነው ያልኩት። ሺመልስ አብዲሳ አምቦ ዙሪያ አያቶቹ ይህን ቃል ምን ብለው እንደ ተረጎሙለት አላቅም ግን 'የስርዓት ዘማች' የሚለው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ።

ጋቸነ ሲርና የጉራጌኛ ፣ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ሺመልስ 'ጋቸነ' ብሎ አክሰንት ያደረገው ጉራጌ 'ጋዘኘ/ጋዘነ' የሚለው እጅግ ጥንታዊና ገናና ቃል ነው ። ጋዝ ዘመቻ፣ ለውጊያ መዝመት ማለት ሲሆን በዘመናዊ ትርጉሙ ዉጊያ ጦርነት ማለት ነው ። የጋዝ አባላት 'ጋዘኘ/ጋዘነ' ይባላሉ፤ ዘማቾች ፣ወታደሮች ፣ ተዋጊዎች ማለት ነው ። አለቃቸው ፣ የጋዝ አዛዥ 'አጋዝ' ወይም አባጋዝ ወይም አበጋዝ ይባላል ። አንዱ ትልቁ በጉራጌ ያለው የጦር አለቃ ማዕረግ ነው

ይህን ነው ሺመልስ ጋቸነ ያለው፣ ጋዘኘ!

ሌላው 'ሲርና' ነው ። ይህ ቃል ኦሮሞች ከተዋሱት በጣም ብዙ ግዜው ነው ። ይህ በመላ ጉራጌ 'ሴራ' የምንለው ግዕዝ ነው። ሴራ ነጠላ ስም ሲሆን 'ሴራት/ስርዓት' የብዝሃ ስም ነው ። ትርጉሙ ማንም እንደ ሚያውቀው ስርዓት ፣ ስነስርዓት ፣ ኦርደር፣ ሲስተም ማለት ነው ። በጉራጌ ሁለት ብቸኛ ታላቅ ቃላት አንዱ 'ኬር' ሲሆን ሌላው 'ሴራ' ነው ።

በጉራጌ ባህል ምንም ሴራ የሌለው ነገር የለም ። የአንድ ነገር ተፈጥሮ ፣አሰራር ፣ ባህሪ ፣ አደራረግ ኦርደር ተባለ ቅደም ተከተል ሁሉ ሴራ ይባላል። አንድ ነገር ሴራ የለውም ማለት ስርዓት አልባ ፣ ቅጥ አልባ ቀውስ ነገር ነው ማለት ነው ።

ሴራ በአረብኛ ሸሪዓ የሚለው ቃል ነው ፣ ሕግ ማለት ነው ። ስርዓት ሴረኛ፣ ሴረኘ ፣ ሲርና ፣ ስርኛት ፣ ስኛት እያለ በቅጽሎች ይረባል ።

ስለዚህ አው ጋቸነ ሲርና (ጋዘኘ ሴረኛ) የስርዓት ዘማች ፣ የስርዓት ዘመቻ ማለት ነው ! ልክ የጽዳት ዘመቻ እንደሚባለው ማለት ነው።

ሆረስ ነኝ
እውቀት ብርሃን ነው!

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Those words kind of clicked my head as if I knew them somewhere when the insecticide guy posted them. Now I get it. It means they have a root in Guragina. ጋዘነ and ሴራ both are common words in Guragina.
Gez: In INOR is also used as a name to a group of workers such as land tillers who form kind of team and till their land turn by turn.
Thanks for shading light on this.
odie,
በትክክል! አገዘ፣ መተጋገዝ፣ እገዛ ፣ (እኛ ወትጋገዝ እንለዋለን)፣ ማበር ፣ በህብረት መስራት ማለት ነው ። እኔ ደጋግሜ የምለው ይህን ነው ። ጉራጌ የሚፈልገው በያንዳንዱ የጉራጌኛ ቋንቋና ዲያሌክት የተማሩ ልሂቃን አንድ የቋንቋ ኢንስቲትዩት ወይም ጉባኤ ፈጥረው ልክ እኔና አንተ እንደ ምናደረገው የቃላቶቹን ግንድ በማውጣት አንድ ግዙፍ መዝገበ ቃላት መስራት ነው ያለባቸው። ከዚያ በኋላ በሕዝባችን አጠቃቀም ሂደት አንድ ወጥ ልሳን ይሆናሉ ። ይህን ስናደርግ በድፍኑ በመሰረቱ አንድ የሆነው ጉራጌኛ ፍጹም የተለያዩ አስመስለን ግዜ ማባከን የለብንም፤ ችግሩ የምሁራን እጥረትና ስህተት ነው ።

ለምሳሌ ሌላ ቦታ እኖር መሰልኝ ገፈር ማለት መፋታት ነው ያልከው እጅግ ትክክልና ውብ አጠቃቀም ነው ። እኛ በክስታኔ ፊቸ የምንለው ፈታ ከሚለው ወስደን ነው ግን ገፈር የበለጠ ጥልቀት አለው ።

ለምሳሌ ሙስሊሞች በቅዱስ ቁር 'አን ውስጥ አንዱ የሃላህ ስም ብለው የሚጠሩበት 'አል ጋፋር ' ይሉታል ፤ እሱም 'the forgiver' ማለት ነው ። ስለዚህ ገፈር በዚህ መልክ ጥቅምና ጥልቀቱ የለያያል ማለት ነው ።

እስቲ በናንተ ዲያሌክት
አባት
እናት
አያት
ወንድም
እህት
አክስት
ጓደኛ
ምን እንደ ምትሏቸው ነገረኝ?

ኬር
……………………………………………………..
ወገሬት ሆረስ!
እነዚህ ቃሎች ሁሉንም በአንዳንድ ቃል ላልችላቸው እችላለሁ:: አንዳንዴ በ phrase ስለሚገለፁ::

አባት===አባና===ሲያጥር አባ
እናት===አዶተና===ሲያጥር አዶት/አዶድ
አያት-- in phrase: ያዶተና አዶት ያባና አዶት(አንድ ቃል ሳይኖረው አይቀርም)
ወንድም: =====ኧሰሞና/ኧስምኛ-ኢኖር/ጎፔቾ-ጌታ
እህት===ኧተሞና/ኧተም-ኢኖር/ኧተሞ ሲቆለመጥ
አክስት=phrase: ያዶተና /ያባና አተም/ኧስም (አንድ ቃል ሊኖረው ይችላል አላስታውስም)
ጓደኛ: ቤሻ(እኖር)

ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 40255
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Horus » 01 Aug 2024, 01:06

Odie wrote:
31 Jul 2024, 22:40
Horus wrote:
31 Jul 2024, 16:34
Odie wrote:
31 Jul 2024, 15:45
Horus wrote:
31 Jul 2024, 13:56
ዛሬ ጥዋት እኒህን ቃላት ስሰማ ዲድቲ ነው ትዝ ያለኝ። ይቺ የሰፈራችን ቃል እንዴት ዞራ፣ ባሌ ደርሳ ተመለሰች ነው ያልኩት። ሺመልስ አብዲሳ አምቦ ዙሪያ አያቶቹ ይህን ቃል ምን ብለው እንደ ተረጎሙለት አላቅም ግን 'የስርዓት ዘማች' የሚለው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ።

ጋቸነ ሲርና የጉራጌኛ ፣ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ሺመልስ 'ጋቸነ' ብሎ አክሰንት ያደረገው ጉራጌ 'ጋዘኘ/ጋዘነ' የሚለው እጅግ ጥንታዊና ገናና ቃል ነው ። ጋዝ ዘመቻ፣ ለውጊያ መዝመት ማለት ሲሆን በዘመናዊ ትርጉሙ ዉጊያ ጦርነት ማለት ነው ። የጋዝ አባላት 'ጋዘኘ/ጋዘነ' ይባላሉ፤ ዘማቾች ፣ወታደሮች ፣ ተዋጊዎች ማለት ነው ። አለቃቸው ፣ የጋዝ አዛዥ 'አጋዝ' ወይም አባጋዝ ወይም አበጋዝ ይባላል ። አንዱ ትልቁ በጉራጌ ያለው የጦር አለቃ ማዕረግ ነው

ይህን ነው ሺመልስ ጋቸነ ያለው፣ ጋዘኘ!

ሌላው 'ሲርና' ነው ። ይህ ቃል ኦሮሞች ከተዋሱት በጣም ብዙ ግዜው ነው ። ይህ በመላ ጉራጌ 'ሴራ' የምንለው ግዕዝ ነው። ሴራ ነጠላ ስም ሲሆን 'ሴራት/ስርዓት' የብዝሃ ስም ነው ። ትርጉሙ ማንም እንደ ሚያውቀው ስርዓት ፣ ስነስርዓት ፣ ኦርደር፣ ሲስተም ማለት ነው ። በጉራጌ ሁለት ብቸኛ ታላቅ ቃላት አንዱ 'ኬር' ሲሆን ሌላው 'ሴራ' ነው ።

በጉራጌ ባህል ምንም ሴራ የሌለው ነገር የለም ። የአንድ ነገር ተፈጥሮ ፣አሰራር ፣ ባህሪ ፣ አደራረግ ኦርደር ተባለ ቅደም ተከተል ሁሉ ሴራ ይባላል። አንድ ነገር ሴራ የለውም ማለት ስርዓት አልባ ፣ ቅጥ አልባ ቀውስ ነገር ነው ማለት ነው ።

ሴራ በአረብኛ ሸሪዓ የሚለው ቃል ነው ፣ ሕግ ማለት ነው ። ስርዓት ሴረኛ፣ ሴረኘ ፣ ሲርና ፣ ስርኛት ፣ ስኛት እያለ በቅጽሎች ይረባል ።

ስለዚህ አው ጋቸነ ሲርና (ጋዘኘ ሴረኛ) የስርዓት ዘማች ፣ የስርዓት ዘመቻ ማለት ነው ! ልክ የጽዳት ዘመቻ እንደሚባለው ማለት ነው።

ሆረስ ነኝ
እውቀት ብርሃን ነው!

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Those words kind of clicked my head as if I knew them somewhere when the insecticide guy posted them. Now I get it. It means they have a root in Guragina. ጋዘነ and ሴራ both are common words in Guragina.
Gez: In INOR is also used as a name to a group of workers such as land tillers who form kind of team and till their land turn by turn.
Thanks for shading light on this.
odie,
በትክክል! አገዘ፣ መተጋገዝ፣ እገዛ ፣ (እኛ ወትጋገዝ እንለዋለን)፣ ማበር ፣ በህብረት መስራት ማለት ነው ። እኔ ደጋግሜ የምለው ይህን ነው ። ጉራጌ የሚፈልገው በያንዳንዱ የጉራጌኛ ቋንቋና ዲያሌክት የተማሩ ልሂቃን አንድ የቋንቋ ኢንስቲትዩት ወይም ጉባኤ ፈጥረው ልክ እኔና አንተ እንደ ምናደረገው የቃላቶቹን ግንድ በማውጣት አንድ ግዙፍ መዝገበ ቃላት መስራት ነው ያለባቸው። ከዚያ በኋላ በሕዝባችን አጠቃቀም ሂደት አንድ ወጥ ልሳን ይሆናሉ ። ይህን ስናደርግ በድፍኑ በመሰረቱ አንድ የሆነው ጉራጌኛ ፍጹም የተለያዩ አስመስለን ግዜ ማባከን የለብንም፤ ችግሩ የምሁራን እጥረትና ስህተት ነው ።

ለምሳሌ ሌላ ቦታ እኖር መሰልኝ ገፈር ማለት መፋታት ነው ያልከው እጅግ ትክክልና ውብ አጠቃቀም ነው ። እኛ በክስታኔ ፊቸ የምንለው ፈታ ከሚለው ወስደን ነው ግን ገፈር የበለጠ ጥልቀት አለው ።

ለምሳሌ ሙስሊሞች በቅዱስ ቁር 'አን ውስጥ አንዱ የሃላህ ስም ብለው የሚጠሩበት 'አል ጋፋር ' ይሉታል ፤ እሱም 'the forgiver' ማለት ነው ። ስለዚህ ገፈር በዚህ መልክ ጥቅምና ጥልቀቱ የለያያል ማለት ነው ።

እስቲ በናንተ ዲያሌክት
አባት
እናት
አያት
ወንድም
እህት
አክስት
ጓደኛ
ምን እንደ ምትሏቸው ነገረኝ?

ኬር
……………………………………………………..
ወገሬት ሆረስ!
እነዚህ ቃሎች ሁሉንም በአንዳንድ ቃል ላልችላቸው እችላለሁ:: አንዳንዴ በ phrase ስለሚገለፁ::

አባት===አባና===ሲያጥር አባ (አቢ፤ አንድ ናቸው)
እናት===አዶተና===ሲያጥር አዶት/አዶድ (ኧሚት ፤ አዳዳ ሴት አያቶች የምንጠራበት ቃል ነው። ግን አዶዬ ሴት ጓደኝሞች እንደ ምክሼት ይጠሩበታል ፣ እንዶቶ እኛ ጋ አክስት ማለት ነው)
አያት-- in phrase: ያዶተና አዶት ያባና አዶት(አንድ ቃል ሳይኖረው አይቀርም) (ሜትየ)
ወንድም: =====ኧሰሞና/ኧስምኛ-ኢኖር/ጎፔቾ-ጌታ (ይህ አስገራሚ ነው! እኛ ዘሚ =ወንድም፤ ዘሞ፣ ዘማሌ የቁልምጫ!! ኢኖር ከክስታኔኛ ጋር ይህን ያክል መቅረቡ ማወቅ እፈልጋለሁ።)
እህት===ኧተሞና/ኧተም-ኢኖር/ኧተሞ ሲቆለመጥ (ኧቲት፣ ኧታሌ ሲቆላመጥ ፣ ልብ በል ኧትም እና ኧቲት አንድ ቃል ነው)
አክስት=phrase: ያዶተና /ያባና አተም/ኧስ፣ም (አንድ ቃል ሊኖረው ይችላል አላስታውስም) (እንዶቶ፣ ሌላም ቃል አለ ረሳሁት ያባት እህትና የናት እህት የተለያየ ስም አላቸው)
ጓደኛ: ቤሻ(እኖር) (መሪ)

ኦዴ
ይህ ሁሉ የሚያሳየን ሕዝቦቻችን ባንድ በተወሰነ ዘመን አብረው እንደ ነበሩና አንድ ቋንቋ እንደ ተናገሩ ነው። ይህን እንደ ምሳሌ ወስደህ 10ሩም ቋንቋዎች በዚህ መልክ እየተነጻጸሩ ቢታወቁ የልሳኖቹ ህሉ አንድነት ይታወቅ ነው ።

እዝጌር ያብሊ (እግዚአብሄር ይስጥልኝ)!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6862
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጋቸነ ሲርና ምን ማለት ነው? የጉራጌ ስጦታ ለኦሮሞ!

Post by Naga Tuma » 01 Aug 2024, 02:10

ጋዝ ገኛን ያስታዉሳል።

አረ ገኝ ኣለ ጎጃም አባ ገኛዉ
ለካ ኣንተ ነህ ኣለ አባ ሴራዉ ጉቴ ዳኛ
ጉዲ ሰዲ ኣለ ኑላ ኩሳ አቧራዉን ኣራግፎ ሲነሳ
ወይ ሰዶ፣ ወይ ዘዴ ኣለ አባ በስመ ዓቡ

Post Reply