ስነ ስርዓት አስከባሪ ከመቼ ወድህ ነዉ የምጠለዉ? ስነ ስርዓቱን ነዉ ወይስ አስከባሪዉን ነዉ የጠሉት?
ስነስርዓት ተመልሶ ይስፈን! ሌባ ይወገድ፣ ቀማኞች አድብ ይግዙ፣ ከልገዙ፣ እንድገዙ ይደረጋሉ። ዘርፈህ አትበላም ከአሁን ቦኋላ፣ ሰርተህ እንጂ።
ትምህርት ለመዉሰድ ወደ ወለጋ ብቻ ማየት ይበቃል። ፀባይ አልገዛ የለዉን የወለጋ ወንበዴ አሁን ጉልበት ገዝቶታል! ሕዝቡ እፎይታ አግኝቶዋል፣ ይህ የተቀሰመ ትምህርት ወደ ሌሎች አከባቢዎችም ይስፋፋል!
ቁርጥህን እወቅ!