Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ

Post by Selam/ » 31 Jul 2024, 08:41

የአዲስ አበባ ካድሬዎች የብሽክሊሊት መንገድ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመኪና መንገድ እንዳይደበላለቅ ቀንና ለሊት ቆመው ይጠብቃሉ፤ በድብቅ ካሜራ ይቆጣጠራሉ ፣ ጥቃቅን ሸቀጦች እንዳይሸጡ የጎዳና ቸርቻሪዎችን ያሳድዳሉ። ይኸ የከረረና ሌጣ የሆነ የካድሬ አስተሳሰብ ነው።





sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ

Post by sarcasm » 31 Jul 2024, 08:55

Selam/ wrote:
31 Jul 2024, 08:41
የአዲስ አበባ ካድሬዎች የብሽክሊሊት መንገድ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመኪና መንገድ እንዳይደበላለቅ ቀንና ለሊት ቆመው ይጠብቃሉ፤ በድብቅ ካሜራ ይቆጣጠራሉ ፣ ጥቃቅን ሸቀጦች እንዳይሸጡ የጎዳና ቸርቻሪዎችን ያሳድዳሉ። ይኸ የከረረና ሌጣ የሆነ የካድሬ አስተሳሰብ ነው።





You cannot compare a daytime picture of a pedestrianized road against a nighttime picture of a dual carriageway and conclude . . . . .

Unfortunately, some readers have common sense. They don't expect people to compare apples and oranges.

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ

Post by Selam/ » 31 Jul 2024, 09:48

ይኸው በግልባጩ፥





Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ

Post by Abere » 31 Jul 2024, 10:18

ሰላም

አብይ አህመድ እኮ የሚያስተዳድረው አዲስ አበባን ብቻ ነው። 95% ዜና የሚሰራው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ነው - ሌላ ቦታ ወጥቶ ዜና መዘገብ አይችልም። የእስረኛ ጠባቂ ሹም ነው - አዲስ አበባ ያው እስር ቤት የገባ ህዝብ ነው። :lol:

ተስፋ የቆረጠው አብይ ደግሞ በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ቀጥሮ ይህን ጥቁር ብር ይነሰንስባቸዋል። በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ለልጆቹ፤ ለልጅ ልጆቹ የምትጠቅም አገር አይታየውም - እራሱን ብቻ ነው የሚያየው። አህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይደል አለች የሚባለው። በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ከአዲስ አበባ መጠነ-ዙሪያ ውጭ ያለ ችግር አይገባውም። እግዜር ሲቆጣ ካድሬ በህዝብ መካከል ያሰማራል። ህዝብ እንዳይጮህ ከድሬዎች ቀድመው ከህዝብ በላይ ይጮኻሉ። ቀበሮ እንደ በግ ከጮኸ ምን በግ ተረፈ። :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ

Post by Selam/ » 31 Jul 2024, 11:01

እኔ የሚገርመኝ ካድሬዎቹ በሙሉ የሚቀርጿቸው ፎቶዎችና ቪዲዮዎች በማታ የተቀረፁ ናቸው። እኔ ሰላም የምታለል ይመስላቸዋልን?

Post Reply