አዳሜ ያሻህን ቃል መፍለጥ ትችላለህ! በደካማ ኢኮኖሚ ውስጥ ሊኖር የሚችለው ደካማ ገንዘብ ነው! በወደቀ ኢኮኖሚ ውስጥ ሊኖር የሚችለው የወደቀ ገንዘብ ነው። ብር በርግጥ ረክሷል! አይ ተንሳፈፈ ካላችሁም ይመቻችሁ! የተሳፈፈ ነገር ወይ ይበራል፣ አላያም ይወድቃል!
ሆረስ ነኝ
ሰላም ሁኑ!
ብር ከሰረ ወይስ ተንሳፈፈ? የዛሬው ጉንጭ አልፋ!
Last edited by Horus on 31 Jul 2024, 17:01, edited 1 time in total.
Re: ብር ከሰረ ወይስ ተንሳፈፈ? የዛሬው ጉንጭ አልፋ!
እንደ ሆረስ ተንከረባባች የለም ... ዥዋዥዌ ነው ነገሩ ሁሉ ቅቅቅቅቅቅቅ