-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ተፈረ ማሞ ሄዶ ምን ምን አድርጎ በታተናቸዉ ግን?
ከላይ እስከ ታች ምስቅልቅሉን አወጣ እኮ!
Re: ተፈረ ማሞ ሄዶ ምን ምን አድርጎ በታተናቸዉ ግን?
…..
አንተ የገደል ማሚቶ!
ማን ክሊክ እንዲያደርግ ነው ይህን የለጠፍከው?
ትንሽ እንኳን የማጭበርበር ሙከራ አድርግ እንጂ?