-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ወይ ሰከንድ ሃንድ፣ ለካስ ሰከንድ ሃንድም ይህን ያህል ያምራል!
ታዲያ ምን አዲስ አስገዘን? ሞኝ ከልሆን በስተቀር?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ወይ ሰከንድ ሃንድ፣ ለካስ ሰከንድ ሃንድም ይህን ያህል ያምራል!
ወይ ሰከንድ ሃንድ፣ ለካስ ሰከንድ ሃንድም ይህን ያህል ያምራል!
Re: ወይ ሰከንድ ሃንድ፣ ለካስ ሰከንድ ሃንድም ይህን ያህል ያምራል!
የቂል ነገር ሆኖ ነው እንጂ የዛፍ ላይ መብራት ከክሪስማስ ቀን ወይም ዘመን መለወጫ በቀር እንዲህ እንዲበራ አይደረግም:: ማነው ሲሰለጥን በጨረቃ ጃንጥላ ይዛል ብለው ነበር ፊውዳሎቹ የተረቱት?
የስው ቤት ማብራት አቅቶት ጨለማ ያደረገው ኤልክትሪክ ኮርፖሬሽን መንገድ ላይ የወደቀ መርፌ እስኪታይ መንገዱን በባውዛ ያበራው ለውጡ እንዲታይ አድርግ ተብሎ ተገዶ አይደል? ቂቂቂቂቂ! ይቺ ናት እድገት! ስው ሲርበው መብራት አይበላ እናንተን እንጂ!
መብራቱስ ወጪ አለው አይደል ከተማውስ maintenance ያስፈልገው የለ? ማን ይተፋል ገንዘቡ? አሁንም ሌማት ብላችሁ ትለምኑ ይሆን? ፋንድያ!
ለመሆኑ አገሪቱ ውስጥ መብራት ያለው ህዝብ ስንት ነው?
Re: ወይ ሰከንድ ሃንድ፣ ለካስ ሰከንድ ሃንድም ይህን ያህል ያምራል!
ውስጡን ለቄስ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ