.
.
.
Re: የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
በጭፍኑ መንቀፍ ጭፍንተኝነት ነው።
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከኮከብ አየር መንገዶች የተመደበ ነው - Among the Star Airlines ። ኦህደድ ኦነግ እና ወያኔን እቃወማለሁ በሚል ስበብ ብቻ የሻዕብያ መሳሪያ መሆን ውርደት ነው።
ኢሳይያስ ውርደታም ሰው ነው። አየር መንገዱን መዝረፍ ስለማይችል ብቻ በቅናት በምላሱ እየላሰ ይዘልፋል - አህያ የሌለው የሰው በቅሎ ያጣጥላል ነው። በባድመ ጦርነት ሲቀሰቀስ የንጹሃንን ንብረት አሰብ ወደብ እና ምጽዋ ወደብ ዘርፏ - ሌባ ነው። አሁን ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ዘመቻ ሊነሳ ይችላል በሚል እምነት ምንም አይነት መዝረፍ እና መስረቅ የሚችልበት ዕድል ስለሌለ በባዶ ሜዳ ይሳደባል። ሌባ የኢትዮጵያን ዐየር መንገድ መዝረፍ አይችልም - ሰማዩን ከቻለ በቡጢ።
Misraq , Shabia የሽፍታ መሪህን ክቡር
Re: የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
ግምቦቴው አበረ የአብይ ፍቅር እስካሁን አልወጣልህም፥፥ ለእኛ ለአማሮች ግን ይህ አየር መንገድ የጦር መሳርያና የኦነግ ተዋጊን ነጋ ጠባ አመላላሽ ስለሆነ አንወደውም፥፥ አንተ ዲቃላ ሌባ ስለሆንክ ያው የኦህዴድ ግርድናህን ቀጥልበትAbere wrote: ↑25 Jul 2024, 13:47
በጭፍኑ መንቀፍ ጭፍንተኝነት ነው።
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከኮከብ አየር መንገዶች የተመደበ ነው - Among the Star Airlines ። ኦህደድ ኦነግ እና ወያኔን እቃወማለሁ በሚል ስበብ ብቻ የሻዕብያ መሳሪያ መሆን ውርደት ነው።
ኢሳይያስ ውርደታም ሰው ነው። አየር መንገዱን መዝረፍ ስለማይችል ብቻ በቅናት በምላሱ እየላሰ ይዘልፋል - አህያ የሌለው የሰው በቅሎ ያጣጥላል ነው። በባድመ ጦርነት ሲቀሰቀስ የንጹሃንን ንብረት አሰብ ወደብ እና ምጽዋ ወደብ ዘርፏ - ሌባ ነው። አሁን ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ዘመቻ ሊነሳ ይችላል በሚል እምነት ምንም አይነት መዝረፍ እና መስረቅ የሚችልበት ዕድል ስለሌለ በባዶ ሜዳ ይሳደባል። ሌባ የኢትዮጵያን ዐየር መንገድ መዝረፍ አይችልም - ሰማዩን ከቻለ በቡጢ።
Misraq , Shabia የሽፍታ መሪህን ክቡርማለት ትችላለህ ፤ለኢትዮጵያ ግን ሌባ ነው፤ ዘራፊ ነው። ወደብ ሰርቋል፤ ወደብ ላይ የነበረ ንብረ ዘርፏል። አሁን የሚዘረፍ ስላላገኘ ነው እንደ ውሻ የሚጮኸው።