Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 11 Jul 2024, 12:27
ዶሮ ጭራ ጭራ የመታረጃ ቢላዎ አወጣች። ይህ ምሁር ትግራይ የሚባል የለም - ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ናቸው ትግራይ የሚባል ክፍለ-ሀገር የፈጠሩት። ትግራይ በኤርትራ ውስጥ ነበረች ብሎ መርዶ ነገራቸው።
ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል። የራያ ታሪክም የ7 ዓመት የአምቻ ጋብቻ ስጦታ እንጅ ከዚያ በፊትም ከዚያ በኋላም ራያ የትግሬ ሁኖ አያውቅም። እውነቱን አፈረጠው።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18497
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 11 Jul 2024, 14:58
1000 lies cannot sum upto one truth!