Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 08 Jul 2024, 20:33

Ra (/rɑː/;[2] Ancient Egyptian: rꜥ; also transliterated rꜥw, Ancient Egyptian pronunciation: [ˈɾiːʕuw]; [ deleted ]: 𒊑𒀀 ri-a or 𒊑𒅀ri-ia;[3] Phoenician: 𐤓𐤏,[4] romanized: rʿ) or Re (/reɪ/; Coptic: ⲣⲏ, romanized: Rē) was the ancient Egyptian deity of the Sun. By the Fifth Dynasty, in the 25th and 24th centuries BC, he had become one of the most important gods in ancient Egyptian religion, identified primarily with the noon-day sun. Ra ruled in all parts of the created world: the sky, the Earth, and the underworld.[5] He was believed to have ruled as the first pharaoh of Ancient Egypt.[6][7] He was the god of the sun, order, kings and the sky.
Re ~Er
Er ~ El
El is God of Light!
በአንድ አምልካ ማመንን የፈጠሩት ጥንታዊ ግብጻዊያን እንጂ አይሁዶች አይደሉም!
https://en.wikipedia.org/wiki/Ra

TesfaNews
Member+
Posts: 8071
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Raesi Alula

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by TesfaNews » 08 Jul 2024, 21:42

Horus wrote:
08 Jul 2024, 20:33
Ra (/rɑː/;[2] Ancient Egyptian: rꜥ; also transliterated rꜥw, Ancient Egyptian pronunciation: [ˈɾiːʕuw]; [ deleted ]: 𒊑𒀀 ri-a or 𒊑𒅀ri-ia;[3] Phoenician: 𐤓𐤏,[4] romanized: rʿ) or Re (/reɪ/; Coptic: ⲣⲏ, romanized: Rē) was the ancient Egyptian deity of the Sun. By the Fifth Dynasty, in the 25th and 24th centuries BC, he had become one of the most important gods in ancient Egyptian religion, identified primarily with the noon-day sun. Ra ruled in all parts of the created world: the sky, the Earth, and the underworld.[5] He was believed to have ruled as the first pharaoh of Ancient Egypt.[6][7] He was the god of the sun, order, kings and the sky.
Re ~Er
Er ~ El
El is God of Light!
በአንድ አምልካ ማመንን የፈጠሩት ጥንታዊ ግብጻዊያን እንጂ አይሁዶች አይደሉም!
https://en.wikipedia.org/wiki/Ra

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Odie » 08 Jul 2024, 22:20

Horus, I really hesitated to respond! But I eventually did.
I appreciate your fascination with egyptian civilization. I know you have love of knowledge-philo-sophia. You remind me of Appstol Paul who was visiting Athens to speak about the risen Jesus. This section is found in Acts 17 in case you want to check. I posed part of it below.
“ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥ በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት። ስለዚህም በምኵራብ ከአይሁድና እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር በየቀኑም በገበያ ከሚያገኛቸው ጋር ይነጋገር ነበር። ከኤፊቆሮስ ወገንና ኢስጦኢኮችም ከተባሉት ፈላስፎች አንዳንዶቹ ከእርሱ ጋር ተገናኙ። አንዳንዶቹም፦ “ይህ ለፍላፊ ምን ሊናገር ይወዳል?” አሉ፤ ሌሎችም የኢየሱስንና የትንሣኤውን ወንጌል ስለ ሰበከላቸው፦ “አዲሶችን አማልክት የሚያወራ ይመስላል፡” አሉ።
ይዘውም፦ “ይህ የምትናገረው አዲስ ትምህርት ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ይቻለናልን? በጆሮአችን እንግዳ ነገር ታሰማናለህና፤ እንግዲህ ይህ ነገር ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ እንፈቅዳለን፡” ብለው አርዮስፋጎስ ወደ ተባለው ስፍራ ወሰዱት።

(ለንደን ውስጥ ሃይደ ፖርክ የሚባል ቦታ አለ ካወቅክው !! ክርክር ያለው እንደመረጃ ፎረም virtual ሳይሆን ተደባድበህ እስኪወጣልህ የምትከራከርበት ነው:: አርዮስ ፋጎስ እርሱን ይመስላል:: ግሪኮች የሚከራከሩበት):: ታሪኩን ለመጨረስ ከፈለግህ ምእራፉን ጨርስው:: very interesting debate.
ለማንኛውም እግዚአብሄር ራሱን ለአብርሃም የገለጠው ከሙሴ ከመነሳቱ ወይም የአብርሃም ዘር ግብፅ ከመግባቱ በፊት ነው:: የእብራውያን አምላክ ራሱን ይገልጥ የነበረው ገና ጥንት ከኖህና ከአቤል ቃይል ዘመን ጀምሮ ነው:: ኤል ማለት God ማለት ነው:: በሁዋላ የተጠራበት ብዙ ስም ቢኖርም እ/ር ራሱን ሲገልጥ I am I እያለ ነበረ:: ጆቫ ዊትነሶች የሚወዱት ስሙ Yahweh ነው:: ( I am not jehova witness).
በነገራችን ላይ ግብፅ ላጭር ግዜ ስጎበኝ የምትጠራበት ሆረስን አይቸዋለሁ:: ሌላው አምላካቸው Anubis አይቸዋለሁ:: Isris ወዘተ:: እያዞሩ ያሳያሉ:: እነዚህ የግብፅ አማልክት ልክ የራሳቸው temple እና የሚያገለግል ካህን ሁሉ ነበራቸው:: የጣኦት ነገር/አማልክት/ ሮማውያንም ግሪኮችም የተካኑበት ነበር:: እላይ Act 17 እንደምታየው ግሪኮች የማይታወቅ አምላክ ብለው ቦታ ስጥተው ሲያመልኩ ዻውሎስ መንፈሱ ተበሳጨበት ይላል::
ባጭሩ የ ten commandment አንዱ ትእዛዝ ጣኦት አታምልክ ይላል:: የእብራውያን አምላክ በግብፅ አማልክት/magic ላይ ፈርዷል:: እስራኤላውን በምድረ በዳ ሙሴ አስሩ ትዛዛት ተቀብሎ እስኪመጣ ጣኦት ስርተው ማምለክ ስለጀመሩ የእብራውያን አምላክ(እኛ እ/ር የምንለው) እርምጃ ወስዶባቸዋል:: ወጣም ወረደ ስው በፍጥረቱ deeply religious ነው:: እ/ርን ያምልክ ወይም አያምልክ:: ይሄ ጥያቄ ያጭራል:: That is there is a creater that installed this worshiping attitude but we all walked our way.
Desclaimer
Since this is a discussion forum for every one, I am not intending to impress you or any one to be religious or otherwise but trying to show the other angle of thought about this!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Union » 08 Jul 2024, 23:55

:lol:
The western educated fool, horus. All you know is what the ferenji told you in your western school.

Stup'id horus, get out of here. You don't even know ancient Egyptians and Israelis were Ethiopians, literally

Horus wrote:
08 Jul 2024, 20:33
Ra (/rɑː/;[2] Ancient Egyptian: rꜥ; also transliterated rꜥw, Ancient Egyptian pronunciation: [ˈɾiːʕuw]; [ deleted ]: 𒊑𒀀 ri-a or 𒊑𒅀ri-ia;[3] Phoenician: 𐤓𐤏,[4] romanized: rʿ) or Re (/reɪ/; Coptic: ⲣⲏ, romanized: Rē) was the ancient Egyptian deity of the Sun. By the Fifth Dynasty, in the 25th and 24th centuries BC, he had become one of the most important gods in ancient Egyptian religion, identified primarily with the noon-day sun. Ra ruled in all parts of the created world: the sky, the Earth, and the underworld.[5] He was believed to have ruled as the first pharaoh of Ancient Egypt.[6][7] He was the god of the sun, order, kings and the sky.
Re ~Er
Er ~ El
El is God of Light!
በአንድ አምልካ ማመንን የፈጠሩት ጥንታዊ ግብጻዊያን እንጂ አይሁዶች አይደሉም!
https://en.wikipedia.org/wiki/Ra

Misraq
Senior Member
Posts: 16713
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Misraq » 08 Jul 2024, 23:59

Horus, tell us about Qorke :idea:

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 01:54

Odie wrote:
08 Jul 2024, 22:20
Horus, I really hesitated to respond! But I eventually did.
I appreciate your fascination with egyptian civilization. I know you have love of knowledge-philo-sophia. You remind me of Appstol Paul who was visiting Athens to speak about the risen Jesus. This section is found in Acts 17 in case you want to check. I posed part of it below.
“ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥ በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት። ስለዚህም በምኵራብ ከአይሁድና እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር በየቀኑም በገበያ ከሚያገኛቸው ጋር ይነጋገር ነበር። ከኤፊቆሮስ ወገንና ኢስጦኢኮችም ከተባሉት ፈላስፎች አንዳንዶቹ ከእርሱ ጋር ተገናኙ። አንዳንዶቹም፦ “ይህ ለፍላፊ ምን ሊናገር ይወዳል?” አሉ፤ ሌሎችም የኢየሱስንና የትንሣኤውን ወንጌል ስለ ሰበከላቸው፦ “አዲሶችን አማልክት የሚያወራ ይመስላል፡” አሉ።
ይዘውም፦ “ይህ የምትናገረው አዲስ ትምህርት ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ይቻለናልን? በጆሮአችን እንግዳ ነገር ታሰማናለህና፤ እንግዲህ ይህ ነገር ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ እንፈቅዳለን፡” ብለው አርዮስፋጎስ ወደ ተባለው ስፍራ ወሰዱት።

(ለንደን ውስጥ ሃይደ ፖርክ የሚባል ቦታ አለ ካወቅክው !! ክርክር ያለው እንደመረጃ ፎረም virtual ሳይሆን ተደባድበህ እስኪወጣልህ የምትከራከርበት ነው:: አርዮስ ፋጎስ እርሱን ይመስላል:: ግሪኮች የሚከራከሩበት):: ታሪኩን ለመጨረስ ከፈለግህ ምእራፉን ጨርስው:: very interesting debate.
ለማንኛውም እግዚአብሄር ራሱን ለአብርሃም የገለጠው ከሙሴ ከመነሳቱ ወይም የአብርሃም ዘር ግብፅ ከመግባቱ በፊት ነው:: የእብራውያን አምላክ ራሱን ይገልጥ የነበረው ገና ጥንት ከኖህና ከአቤል ቃይል ዘመን ጀምሮ ነው:: ኤል ማለት God ማለት ነው:: በሁዋላ የተጠራበት ብዙ ስም ቢኖርም እ/ር ራሱን ሲገልጥ I am I እያለ ነበረ:: ጆቫ ዊትነሶች የሚወዱት ስሙ Yahweh ነው:: ( I am not jehova witness).
በነገራችን ላይ ግብፅ ላጭር ግዜ ስጎበኝ የምትጠራበት ሆረስን አይቸዋለሁ:: ሌላው አምላካቸው Anubis አይቸዋለሁ:: Isris ወዘተ:: እያዞሩ ያሳያሉ:: እነዚህ የግብፅ አማልክት ልክ የራሳቸው temple እና የሚያገለግል ካህን ሁሉ ነበራቸው:: የጣኦት ነገር/አማልክት/ ሮማውያንም ግሪኮችም የተካኑበት ነበር:: እላይ Act 17 እንደምታየው ግሪኮች የማይታወቅ አምላክ ብለው ቦታ ስጥተው ሲያመልኩ ዻውሎስ መንፈሱ ተበሳጨበት ይላል::
ባጭሩ የ ten commandment አንዱ ትእዛዝ ጣኦት አታምልክ ይላል:: የእብራውያን አምላክ በግብፅ አማልክት/magic ላይ ፈርዷል:: እስራኤላውን በምድረ በዳ ሙሴ አስሩ ትዛዛት ተቀብሎ እስኪመጣ ጣኦት ስርተው ማምለክ ስለጀመሩ የእብራውያን አምላክ(እኛ እ/ር የምንለው) እርምጃ ወስዶባቸዋል:: ወጣም ወረደ ስው በፍጥረቱ deeply religious ነው:: እ/ርን ያምልክ ወይም አያምልክ:: ይሄ ጥያቄ ያጭራል:: That is there is a creater that installed this worshiping attitude but we all walked our way.
Desclaimer
Since this is a discussion forum for every one, I am not intending to impress you or any one to be religious or otherwise but trying to show the other angle of thought about this!

Odie,
የመጽሃፍ ቅዱስ እስኮላር ከሆንክ ነኝ ማለት ምንም ችግር የለውም ፤ እኔ ይመቸኛል ። በቅድሚያ አንድ ነገር ላሳውቅ ፤ አንተ ኦዴ ጉራጌ አይደለህም ። ስለዚህ የምወያይህ እንደ ፎረም አባል እንጂ እንደ አንድ ጉራጌ አይደለም ። በነገራችን ላይ ኢ አር ፎረም እስጥ ብሎግ የሚያደርግ ጉራጌ ሆረስ ብቻ ነው ። የቀሩት እንደ ዳማን ጨምሮ የሆነ የራሳቸው አጀንዳ አላቸው በጉራጌ ስም ለመንቀሳቀስ !! ይመቻቸው እላለሁ ፣ምንም የሚያመጡት ነገር ስለሌለ ።

እኔ የመታልቸውን ነገሮች ሁሉ ከቋንቋ ሳይንስና ታሪክ አንጻር ነው የማያቸው ። የኔ ፓሽን ሰዎች በቋንቋ ሜታፎር ፣ ምስለ ነገርና ተረት ሚት ስ እንዴት የራሳቸውን አለምና እምነት እንደ ሚፈበርኩ ማስተዋል ነው የኔ ምርምር ። ስለዚህ ስለ ግብጻዊም ሆነ አብራሃማዊ እምነቶች ምንም ክርክር ውስጥ አልገባም ።

በነገራችን ላይ ጂሆቫዎች አምላክን Yahweh ይሉታል ባልከው ላይ ይህን ልንገርህ ። ግብጾች የፀኃይ አምላክን 'ራ ' (ራዕይ) ሲሉት Yah የግብጾች የጨረቃ (Moon god) ነበር። ከግብጾች በኋላ ያካባቢው ሕዝቦች በአንድ የብርሃን አምላክ (El) እመነት ሲያዋቅርና የአብራሃናዊ (የብርሃናዊ) ኃይማኖት ሲፈጥር ትልቅ ውዝግብ ነበር ። ይህም የፀኃይ ብርሃንና የጨረቃ ብርሃን በተመለክተ ። ሕይወትን ሁሉ የሚፈጥር የፀኃይ ብርሃን እንጂ የጨረቃ ብርሃን ሕይወት ስለማይፈጥር ማለት ነው ። ሆኖም የሙስሊም አማኞች አብራሃምዊ ቢባሉም የነሱ ብርሃን የጨረቃ እንጂ የፀኃይ አይደለም ። ግን እነሱ የበረሃ ሕይወታቸው የሚያከናውኑት ማታ በጨረቃ ብርሃን ስለሆነ የእምነታቸው ሜታፎር ያው አሁንም ጨረቃ ነው ። ጂሆቫዎች ክርስቲያን ሆነው ምልክታቸው ግን ያሃ *የሃ ጨረቃ ነው ። ክርንስቲያኖች ቢሆኑ በቀን ሺ ግዜ ክርስቶስ ብርሃን ነው እያሉ ቢሰብኩን ያ አምላክ ፀኃይ እንደ ሆነ አይቀበሉም ። የዚህ ሁሉ ምስጢር ያለው በኦሪት ዘ ፍጥረት ውስጥ ነው ።

አለ ጥርጥር ብርሃን ፈጣሪ ነው!

ሌላ ቦታ misraq ስለ Qorke ንገረን ይላል ! ኦር (ኡር) ብርሃን ማለት ነው። የሴም ቃል ነው፤ በእብራይስጥም ኡር ብርሃን ፣ ፀኃይ ማለት ነው። ዛሬ ከግማደ መቀል ጋራ የተያይዘው የደመራ (አመት መጀመሪያ) እሳት ለዚህ የብርሃን አምልካ ሜታፎር የሚደረግ ነው ፤ ልክ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጧፍ እሳት እንደ ምናከብረው ማለት ነው።

እምነት ካልቸር ነው! የካልቸር ምስጢር የተያዘው በቋንቋ ውስጥ ነው ።

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Odie » 09 Jul 2024, 08:39

Horus
ስለ ጉራጌነቴ ቅንጣት አትጠራጠር! (ለምን እንደዛ እንዳልክ አልገባኝም?)
አንተ በጣም ነገሮችን በፊዚካል ወርልድ እይታ የምትተረጉም ስው ትመስላለህ:: እንደማንኛውም የሳይንስ ስው በተጨባጭ ነገር ሃሳብህን የምታሳርፍ ልትሆን ትችላለህ:: እኔ ደግሞ መንፈሳዊ ልምምዴንና encounter አስገብቼ ነው አለምን የምመለከተው:: እንደ ዻውሎስ በግል ከ supernatural power የተገልጠልኝ ነገር በምንም theory ሊንገዳገድ አይችልም:: This is an experience with a living God. ይሄ ነው ልዩነቱ:: የእብራውያን አምላክ is a personal and a group God who is alive and kicking. He has formed the fabrics of the universe. He calls himself I am I. ይሄ ላንተም አይጠፋህም ኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታይ መሰልከኝ:: የተቀሩት አንተ የምትጠራቸው የግብፃውያን እንዲሁም የስው ልጆች ፈጥረው የሚያመልኳቸው eastern religions የውሽት የስው ፈጠራ ወይም በስዎች ማይንድ conniving spirits ተጠቅመው ከእውነተኛው አምላክ ዘወር ማድረጊያ የተፈጠሩ ናቸው:: በነገራችን ላይ በጥንት የምናያቸው civilizations በእውቀት ብቻ የተመስረቱ ሳይሆን deeply religious root አላቸው:: ዛሬም ያለው ስልጣኔ እንዲሁ የተያያዘ ነው:: በስው ልጆች መካከል የሚሆነውን ነግሮች ሁሉ የሚያይ አለ:: መፅሃፈ ዳንኤል ውሥጥ holly watchers ይባላሉ:: ዳንኤል ክፍል ውስጥ ናቡከደነፆር እ/ርን ስላላከበረ እንደ እንስሳ ሳር በላ:: የግብፅ የሮማን የግሪክ ....ኤምፖየሮች የወደቁት በስብስው ወይም ስለተመቱ ብቻ አይደለም :: በእይምሮአችን የወደቁበት ምክንያት አላቸው:: ግን መንፈሳዊ እይታው ሌላ ነው:: አሜሪካ ዛሬ እስራኤልን አቅፋ የያዘችው ከእስራኤል ጀርባ ያለው ምን እንደሆነ ያውቅሉ secular country ቢሆኑም:: መ/ቅ እስራኤልን የሚባርኩህን እባርካለሁ የሚል ለእስራኤል የተፃፈ ቃል አለ:: የአለም ነገስታት በሳይንስ ብቻ የቆሙ አይደሉም:: በቤተመንግስታቸው ያስጠነቁላሉ ያፀልያሉ ሁሉንም::
ባጭሩ እኔ የባይብል scholar አይደለሁም ለተገለጠልኝ መንፈሳዊ እውነት የምገዛ ስው ነኝ በድካሜም:: የኛ የስው ልጆች ህይወት ቁንፅልና አጭር ነች ዩኒቨርስ vast ነው:: የኛ አይምሮ ሁሉን መመርመር መረዳት አልተስጠውም:: በጭልፋ ቀድተን ነው የምናየው:: evolution, quantum physics, relativity. እነዚህ ሁሉ ተስብስበው ትውልድን atheist አድርገው ያጠፋሉ (practical application ቢኖራቸውም) እንጂ the universe is deeply religious.
ይህን ሁሉ ብዬ አሁንም የቋንቋና የጥንት የግብፅ civilization, የኢትዮዽያዊያን ምንጭ ለጉራጌ ካልቸር ያለህ ፍቅር እኔ ለሌሎች ኢትዮዽያውያን የምታስተዋውቀው ነገር አድናቂህ ነኝ!!
በነገራችን ላይ የግብፅ ስልጣኔ ብቻውን ሳይሆን ሜሶፖታሚያ ባቢሎናውያውን ወዘተ የስው ስልጣኔ ላይ ያላቸው አሻራ ቀላል አይደለም:: እነዚህ ስልጣኔዎች ሁሉ በዘመኑ በነበሩ ቋንቋዎችና ባህል ላይ አሻራ ቢኖራቸው ከመ/ቅዱስ ቃላት ጋር ውርርስ ቢኖር የሚገርም አይሆንም:: መ/ቅ የተፃፈው በስውኛ ቋንቋ ነውና!!
ኧጀና አፈር! ይላል ጉራጌ መልካም ስታደርግ
በርታ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Naga Tuma » 09 Jul 2024, 09:48

union wrote:
08 Jul 2024, 23:55
You don't even know ancient Egyptians and Israelis were Ethiopians, literally
I didn’t know that you have become a new born Ethiopian.

Is it science or genesis that enlightened you about it and made you a new born Ethiopian?

Does that make you more Ethiopian than Horus?

Or does it make Horus more Ethiopian than you?

Or does it make both of you equally Ethiopians?

If it makes both of you equally Ethiopians, why is your propaganda Union, instead of Unity, and playing ድብብቆሽ against him?

Yes, before Moses arrived in Israel following his Exodus out of Egypt, the ancient Israelites believed in ያዌ።

There must have been many in the ancient world who looked up and said ዋቀ።

That was until Akhenaten pointed to Aten in ዋቀ and said it is the one and only one and became the father of Monotheism.

The unruly polis were not polite to him for saying so. So he fell, fled to the south, got a provisional throne in ancient Ethiopia, then dethroned because of a rebellion by none other than an ancient Ethiopian queen who was the wife of the king at the time, and started his Exodus as a disgraced Pharaoh, became Moses and made the ancient Israelites his chosen people and taught them circumcision that he took with him out of ancient Egypt.

Sources: Sigmund Freud and Ahmed Osman.

I will add Horus to the sources when he completes his book that corroborates the works of the two or corrects either or both of them. I will add yours if you can do likewise.
Last edited by Naga Tuma on 09 Jul 2024, 16:17, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Naga Tuma » 09 Jul 2024, 10:21

Odie wrote:
09 Jul 2024, 08:39
Horus
ስለ ጉራጌነቴ ቅንጣት አትጠራጠር! (ለምን እንደዛ እንዳልክ አልገባኝም?)
አንተ በጣም ነገሮችን በፊዚካል ወርልድ እይታ የምትተረጉም ስው ትመስላለህ:: እንደማንኛውም የሳይንስ ስው በተጨባጭ ነገር ሃሳብህን የምታሳርፍ ልትሆን ትችላለህ:: እኔ ደግሞ መንፈሳዊ ልምምዴንና encounter አስገብቼ ነው አለምን የምመለከተው:: እንደ ዻውሎስ በግል ከ supernatural power የተገልጠልኝ ነገር በምንም theory ሊንገዳገድ አይችልም:: This is an experience with a living God. ይሄ ነው ልዩነቱ:: የእብራውያን አምላክ is a personal and a group God who is alive and kicking. He has formed the fabrics of the universe. He calls himself I am I. ይሄ ላንተም አይጠፋህም ኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታይ መሰልከኝ:: የተቀሩት አንተ የምትጠራቸው የግብፃውያን እንዲሁም የስው ልጆች ፈጥረው የሚያመልኳቸው eastern religions የውሽት የስው ፈጠራ ወይም በስዎች ማይንድ conniving spirits ተጠቅመው ከእውነተኛው አምላክ ዘወር ማድረጊያ የተፈጠሩ ናቸው:: በነገራችን ላይ በጥንት የምናያቸው civilizations በእውቀት ብቻ የተመስረቱ ሳይሆን deeply religious root አላቸው:: ዛሬም ያለው ስልጣኔ እንዲሁ የተያያዘ ነው:: በስው ልጆች መካከል የሚሆነውን ነግሮች ሁሉ የሚያይ አለ:: መፅሃፈ ዳንኤል ውሥጥ holly watchers ይባላሉ:: ዳንኤል ክፍል ውስጥ ናቡከደነፆር እ/ርን ስላላከበረ እንደ እንስሳ ሳር በላ:: የግብፅ የሮማን የግሪክ ....ኤምፖየሮች የወደቁት በስብስው ወይም ስለተመቱ ብቻ አይደለም :: በእይምሮአችን የወደቁበት ምክንያት አላቸው:: ግን መንፈሳዊ እይታው ሌላ ነው:: አሜሪካ ዛሬ እስራኤልን አቅፋ የያዘችው ከእስራኤል ጀርባ ያለው ምን እንደሆነ ያውቅሉ secular country ቢሆኑም:: መ/ቅ እስራኤልን የሚባርኩህን እባርካለሁ የሚል ለእስራኤል የተፃፈ ቃል አለ:: የአለም ነገስታት በሳይንስ ብቻ የቆሙ አይደሉም:: በቤተመንግስታቸው ያስጠነቁላሉ ያፀልያሉ ሁሉንም::
ባጭሩ እኔ የባይብል scholar አይደለሁም ለተገለጠልኝ መንፈሳዊ እውነት የምገዛ ስው ነኝ በድካሜም:: የኛ የስው ልጆች ህይወት ቁንፅልና አጭር ነች ዩኒቨርስ vast ነው:: የኛ አይምሮ ሁሉን መመርመር መረዳት አልተስጠውም:: በጭልፋ ቀድተን ነው የምናየው:: evolution, quantum physics, relativity. እነዚህ ሁሉ ተስብስበው ትውልድን atheist አድርገው ያጠፋሉ (practical application ቢኖራቸውም) እንጂ the universe is deeply religious.
ይህን ሁሉ ብዬ አሁንም የቋንቋና የጥንት የግብፅ civilization, የኢትዮዽያዊያን ምንጭ ለጉራጌ ካልቸር ያለህ ፍቅር እኔ ለሌሎች ኢትዮዽያውያን የምታስተዋውቀው ነገር አድናቂህ ነኝ!!
በነገራችን ላይ የግብፅ ስልጣኔ ብቻውን ሳይሆን ሜሶፖታሚያ ባቢሎናውያውን ወዘተ የስው ስልጣኔ ላይ ያላቸው አሻራ ቀላል አይደለም:: እነዚህ ስልጣኔዎች ሁሉ በዘመኑ በነበሩ ቋንቋዎችና ባህል ላይ አሻራ ቢኖራቸው ከመ/ቅዱስ ቃላት ጋር ውርርስ ቢኖር የሚገርም አይሆንም:: መ/ቅ የተፃፈው በስውኛ ቋንቋ ነውና!!
ኧጀና አፈር! ይላል ጉራጌ መልካም ስታደርግ
በርታ!
Are you faithful?

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Odie » 09 Jul 2024, 12:16

ነጋ ቱማ!
ስላም
are you faithful ማለትህ ምን ማለትህ ነው? ጥያቄው በክርስቶስ ታምናለህ? ከሆነ አው ነው መልሱ::
ስለስለሞንና ሳባ ስምታችሁ ኦሮሞዎች ተራችሁ አፈ ታሪክ ጀመራችሁ? ይሄ ለሌሎችም አልጠቀመውም::
በነገራችን ላይ ዋቀ ትክክለኛው አምላክ አይደለም:: የፖጋን አምላክ/ጠብደል እጋንንት እንጂ to be honest. ትክክለኛውና living God የእብራውያን አምላክ በኛ እግዚአብሄር የምንለው ያህዌ ብቻ ነው:: ያህዌ በዚህ ስም ብቻ እንዲጠራ ብሉይ ኪዳን የሚያዘው ግን ሌሎች ተጨማሪ የሚታወቅባቸው መጠርያዎች እሉት ለምሳሌ ኤልሻዳይ ኤሎሂም አዶናይ ጆሆቫ ንሲ ጃራ ወዘተ:: ከነዚህ ውጪ የሚጠሩ አማልክት ህያው እ/ርን አይወክሉም:: ኦሮሞዎች supermacist ለመሆን ሲፈልጉ ክርስትና የክርስቶስ ሞቶ መነሳትን የመንፈስ ቅዱስን ስራና እምነት ጥለው የአጋንንት ስም ዋቀን ከእ/ር ጋር በማስተካከል የፖጋን አምልኮ በመተግበር ከፖለቲካ ጋር ይደባልቃሉ:: ትልቅ ስተት ነው::
አፍሪካዊያንም ኢየሱሰን ወይም ክርስትናን ከኮለናይዘርስ ጋር አያይዘው የነጭ ሃይማኖት ነው ብለው እንደሚስቱት ማለት ነው:: ክርስትና ብነገስታት በቅኝ ገዥዎች ለጥቅማቸው abuse አድርገውታል:: በዚህም በክርስትና ላይ negative sentiment ተፈጥሯል መስመር አስተውታል:: ክርስትና በስውና በእግዚአብሄር መካከል relationship restore ለማድረግ ከህያው አምላክ የተስጠ መንገድ እንጂ political tool አይደለም::
cheers

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 14:41

ኦዴ፣
ጉራጌ አይደለህም ያልኩት በሁለት ምክኛት ነው ፤ አንዱ ቋንቋውን ባታውቅም በቂ ምልክቶች ስላላየሁብህ ነው፤ ሌላው እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ሰዎች ጉራጌ መስለው ጸረ ዘመቻ ስለሚያራግቡ ለነሱ እድል ላለመስጠት ነው ። እኔ ክስታኔኛ ተናጋሪ ብሆንም መስቃንኛ ሙሉ በሙሉ እሰማለሁ፤ ወለኔኛ እንዲሁ፣ ምሁር አክሊል በጣም ይገባኛል ። እሩቅ ምራብ ሰባት ቤትም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ስለምን እንደ ሚያወሩ ማወቅ እችላለሁ ። ስለዚህ በአንተ ዲያሌክት አንድ ሁለት አረፍተ ነገሮች ጻፍልኝ! ኧጀና ባፈር! የብሳቢ! ኦሄም ነረ በቂ አይደለም ማለቴ ነው።

ስለ እመነትህ በሚመለክት በፍጹም መብትህ ስለሆነ ያን ማክበር እንጂ በሰው ኃይማኖት ላይ መግባት በባህላችን ክልክል ነው ። እኔ በካልቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ። በምሁራዊ አቋሜ ማሰብ ማወቅ አይደለም፤ እምነት እውቀት አይደለም ብዬ የምቆም ሰው ነኝ ። እምነትና ቢሊፊ አንድ ሰው በፍላጎቱ የሚይዛቸው ቫልዩዎች ናቸው ። ማወቅና እውቀት ግን በፋክትና ምርምር የሚረጋገጡ እውነቶች ናቸው ። ሁለቱ የሰማይና የምድር ልዩነት አላቸው ። አንድን ሰው እምነትህ ትክክል አይደለም ብሎ መከራከር ጂልነት ነው። ትክክል መሆኑም ሆነ አለመሆኑ ማረጋገጫ ዘዴ ስለሌላው ማለት ነው።

ኬር ኩን

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Union » 09 Jul 2024, 15:57

:lol:
Get lost horus :lol:
Naga Tuma wrote:
09 Jul 2024, 09:48
union wrote:
08 Jul 2024, 23:55
You don't even know ancient Egyptians and Israelis were Ethiopians, literally
I didn’t know that you have become a new born Ethiopian.

Is it science or genesis that enlightened you about it and made you a new born Ethiopian?

Does that make you more Ethiopian than Horus?

Or does it make Horus more Ethiopian than you?

Or does it make both of you equally Ethiopians?

If it makes both of you equally Ethiopians, why is your propaganda Union, instead of Unity, and playing ድብብቆሽ against him?

Yes, before Moses arrived in Israel following his Exodus out of Egypt, the ancient Israelites believed in ያዌ።

There must have been many in the ancient world who looked up and said ዋቀ።

That was until Akhenaten pointed to Aten in ዋቀ and said it is the one and only one and became the father of Monotheism.

The unruly polis were not polite to him for saying so. So he fell, fled to the south, got a provisional throne in ancient Ethiopia, then dethroned because of a rebellion by none other than an ancient Ethiopian queen who was the wife of the king at the time, and started his Exodus as a disgraced Pharaoh, became Moses and made the ancient Israelites his chosen people and taught them circumcision that he took with him out of ancient Egypt.

Sources: Sigmund Freud and Ahmed Osman.

I will add Horus to the sources when he completes his book that corroborates the works of the two or corrects either or both of them. I will adds yours if you can do likewise.

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 16:04

Horus wrote:
09 Jul 2024, 14:41
ኦዴ፣
ጉራጌ አይደለህም ያልኩት በሁለት ምክኛት ነው ፤ አንዱ ቋንቋውን ባታውቅም በቂ ምልክቶች ስላላየሁብህ ነው፤ ሌላው እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ሰዎች ጉራጌ መስለው ጸረ ዘመቻ ስለሚያራግቡ ለነሱ እድል ላለመስጠት ነው ። እኔ ክስታኔኛ ተናጋሪ ብሆንም መስቃንኛ ሙሉ በሙሉ እሰማለሁ፤ ወለኔኛ እንዲሁ፣ ምሁር አክሊል በጣም ይገባኛል ። እሩቅ ምራብ ሰባት ቤትም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ስለምን እንደ ሚያወሩ ማወቅ እችላለሁ ። ስለዚህ በአንተ ዲያሌክት አንድ ሁለት አረፍተ ነገሮች ጻፍልኝ! ኧጀና ባፈር! የብሳቢ! ኦሄም ነረ በቂ አይደለም ማለቴ ነው።

ስለ እመነትህ በሚመለክት በፍጹም መብትህ ስለሆነ ያን ማክበር እንጂ በሰው ኃይማኖት ላይ መግባት በባህላችን ክልክል ነው ። እኔ በካልቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ። በምሁራዊ አቋሜ ማሰብ ማወቅ አይደለም፤ እምነት እውቀት አይደለም ብዬ የምቆም ሰው ነኝ ። እምነትና ቢሊፊ አንድ ሰው በፍላጎቱ የሚይዛቸው ቫልዩዎች ናቸው ። ማወቅና እውቀት ግን በፋክትና ምርምር የሚረጋገጡ እውነቶች ናቸው ። ሁለቱ የሰማይና የምድር ልዩነት አላቸው ። አንድን ሰው እምነትህ ትክክል አይደለም ብሎ መከራከር ጂልነት ነው። ትክክል መሆኑም ሆነ አለመሆኑ ማረጋገጫ ዘዴ ስለሌላው ማለት ነው።

ኬር ኩን
West Gurage, namely, 7bet Gurage is not called Far West Gurage.
Gurage groups are more than those you listed. Gutazer and Gedebano are Gurages neigbor to Welene. Hope, they will produce music and participate in Gurage culture. They are dominantly Muslims.

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 16:28

Dama wrote:
09 Jul 2024, 16:04

Dama ze Weyane
ምነው ስለ ጉራጌ ብዙ መፈትፈ ቃጣህ? እኔ እያንዳንዱ ጉራጌ ወንድሞቼ ጎሳዎች በደምብ አውቃለሁ ! አንተ ምን አገባህ? ቀባጣሪ ! ጉታዘር፣ ገደባኖ ወለኔ ደሞ ሰባት አይደሉም! በቋንቋ ለመስቃና ክስታኔ ነው የሚቀርቡት! አንተ ከጉራጌ ጉዳይ ዉጣ!

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 16:34

Horus wrote:
09 Jul 2024, 16:28
Dama wrote:
09 Jul 2024, 16:04
Horus wrote:
09 Jul 2024, 14:41
ኦዴ፣
ጉራጌ አይደለህም ያልኩት በሁለት ምክኛት ነው ፤ አንዱ ቋንቋውን ባታውቅም በቂ ምልክቶች ስላላየሁብህ ነው፤ ሌላው እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ሰዎች ጉራጌ መስለው ጸረ ዘመቻ ስለሚያራግቡ ለነሱ እድል ላለመስጠት ነው ። እኔ ክስታኔኛ ተናጋሪ ብሆንም መስቃንኛ ሙሉ በሙሉ እሰማለሁ፤ ወለኔኛ እንዲሁ፣ ምሁር አክሊል በጣም ይገባኛል ። እሩቅ ምራብ ሰባት ቤትም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ስለምን እንደ ሚያወሩ ማወቅ እችላለሁ ። ስለዚህ በአንተ ዲያሌክት አንድ ሁለት አረፍተ ነገሮች ጻፍልኝ! ኧጀና ባፈር! የብሳቢ! ኦሄም ነረ በቂ አይደለም ማለቴ ነው።

ስለ እመነትህ በሚመለክት በፍጹም መብትህ ስለሆነ ያን ማክበር እንጂ በሰው ኃይማኖት ላይ መግባት በባህላችን ክልክል ነው ። እኔ በካልቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ። በምሁራዊ አቋሜ ማሰብ ማወቅ አይደለም፤ እምነት እውቀት አይደለም ብዬ የምቆም ሰው ነኝ ። እምነትና ቢሊፊ አንድ ሰው በፍላጎቱ የሚይዛቸው ቫልዩዎች ናቸው ። ማወቅና እውቀት ግን በፋክትና ምርምር የሚረጋገጡ እውነቶች ናቸው ። ሁለቱ የሰማይና የምድር ልዩነት አላቸው ። አንድን ሰው እምነትህ ትክክል አይደለም ብሎ መከራከር ጂልነት ነው። ትክክል መሆኑም ሆነ አለመሆኑ ማረጋገጫ ዘዴ ስለሌላው ማለት ነው።

ኬር ኩን
West Gurage, namely, 7bet Gurage is not called Far West Gurage.
Gurage groups are more than those you listed. Gutazer and Gedebano are Gurages neigbor to Welene. Hope, they will produce music and participate in Gurage culture. They are dominantly Muslims.
Dama ze Weyane
ምነው ስለ ጉራጌ ብዙ መፈትፈ ቃጣህ? እኔ እያንዳንዱ ጉራጌ ወንድሞቼ ጎሳዎች በደምብ አውቃለሁ ! አንተ ምን አገባህ?
Oops! I thought I helped filling the gaps omitted or mistakes made intentionally or not.
Ur brother, Dama
I am not Woyane, Stop

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 16:40

Dama - then stop trying to divide Gurages!

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 16:49

ጉራጌን መከፋፈል አይቻልም!

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 16:56

Horus wrote:
09 Jul 2024, 16:40
Dama - then stop trying to divide Gurages!
Anfona afer!!!elllllll!!
But wrong target

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 17:28

Horus wrote:
09 Jul 2024, 16:49
ጉራጌን መከፋፈል አይቻልም!
All this type of energy wasted to say 'No Gurage division'. brought about by Abiy Ahmed's hate for Gurage unity will be discarded by a united Gurage front against his dictatorship.
A Gurage vanguard party will unify Gurages, respect religions, dialects and create a standard Common Gurage language for all of us.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Naga Tuma » 09 Jul 2024, 18:29

Odie wrote:
09 Jul 2024, 12:16
ነጋ ቱማ!
ስላም
are you faithful ማለትህ ምን ማለትህ ነው? ጥያቄው በክርስቶስ ታምናለህ? ከሆነ አው ነው መልሱ::
ስለስለሞንና ሳባ ስምታችሁ ኦሮሞዎች ተራችሁ አፈ ታሪክ ጀመራችሁ? ይሄ ለሌሎችም አልጠቀመውም::
በነገራችን ላይ ዋቀ ትክክለኛው አምላክ አይደለም:: የፖጋን አምላክ/ጠብደል እጋንንት እንጂ to be honest. ትክክለኛውና living God የእብራውያን አምላክ በኛ እግዚአብሄር የምንለው ያህዌ ብቻ ነው:: ያህዌ በዚህ ስም ብቻ እንዲጠራ ብሉይ ኪዳን የሚያዘው ግን ሌሎች ተጨማሪ የሚታወቅባቸው መጠርያዎች እሉት ለምሳሌ ኤልሻዳይ ኤሎሂም አዶናይ ጆሆቫ ንሲ ጃራ ወዘተ:: ከነዚህ ውጪ የሚጠሩ አማልክት ህያው እ/ርን አይወክሉም:: ኦሮሞዎች supermacist ለመሆን ሲፈልጉ ክርስትና የክርስቶስ ሞቶ መነሳትን የመንፈስ ቅዱስን ስራና እምነት ጥለው የአጋንንት ስም ዋቀን ከእ/ር ጋር በማስተካከል የፖጋን አምልኮ በመተግበር ከፖለቲካ ጋር ይደባልቃሉ:: ትልቅ ስተት ነው::
አፍሪካዊያንም ኢየሱሰን ወይም ክርስትናን ከኮለናይዘርስ ጋር አያይዘው የነጭ ሃይማኖት ነው ብለው እንደሚስቱት ማለት ነው:: ክርስትና ብነገስታት በቅኝ ገዥዎች ለጥቅማቸው abuse አድርገውታል:: በዚህም በክርስትና ላይ negative sentiment ተፈጥሯል መስመር አስተውታል:: ክርስትና በስውና በእግዚአብሄር መካከል relationship restore ለማድረግ ከህያው አምላክ የተስጠ መንገድ እንጂ political tool አይደለም::
cheers
በኣጭሩ ስለ መለኮት ስራ እና አሰራር ኣዲስ ግላጼ ስለኣለ እኔ እኔ ነኝ ወይም እኔ እኔ ባዩ ነኝ የተባለዉን የተበላ ዕቁብ ዉስጥ ስሙኒዎችህን ከምትወረዉር ኣዲሱን ግላጼ ሰምተህ፣ ዘጭ ብለህ፣ መርምር ተብለህ እንድትመከር ነዉ።

ኣዲሱ ግላጼ እጆችዋን ትዘረጋለች ከሚለዉ ትንቢት ይጀምራል።
ከዛም ትንቢቱ ተፈጽሟል ተብሎ ይደመደማል።

ስለዚህ የቅርብ ግዜ ኣዲስ ግላጼ በቅርቡም ጽፌ ነበር።

እዚህ ልጨምርበት።

የተፈጸመዉ እ ኣ ኣ ከሚከተሉት ዓመተ ምህረቶች ዉስጥ ኣንዱ ነበር ተብሎ ይደመደማል።

1896፣ 1931፣ 1963፣ 1969 (ሰዎች ዋቀ ዉስጥ ኣልፈዉ ጨረቃ ላይ ስያርፉ ዋቀ ኢትዮጵያዊያን መስለዉት ስለኣያቸዉ)፣ 1991።

ኣስበህ ትክክለኛዉን መልስ ምረጥ እና ዘጭ በል።

ትንቢቱ ኣልተጻፈም የሚል በዚህ ዓለም ኣታገኝም።
ትንቢቱ ኣልተፈጸመም የሚልም በዚህ ዓለም ኣታገኝም።

ዘጭ ካልክበት ስትነቃ ምናልባትም የዚህ ዘመን መልዓኮች የሚሉትን እየሰማህ ዝንታለማዊ ራዕይ ወይም ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ይታይህ ይሆናል።

የኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ብሎ የረጅም ግዜ ትግል የትንቢቱ እና መፈጸሙ መለኮታዊ አሰራርነቱም ለዘላለም የሚጻፍ የሚሆን ነዉ።

I say this not as someone who has been hostile to Eritrea’s longtime struggle for independence from Ethiopia. I fully understood their cause during a lecture about Adwa and its aftermath in my freshman Ethiopian history course.

Yes, I still wished that they remained within Ethiopia. I thought or was made to think through the local government news that the EPLF was the more stubborn party in the negotiations with Ethiopia to settle their case within Ethiopia.

I didn’t know the name Isaias Afewerki when I took my freshman Ethiopian history course. It was a long time after Eritrea’s independence that I saw his photo for the first time. One day, I read some news related to Eritrea and wondered about the man who led a rebel army that defeated Ethiopia’s much stronger national army.

The first image in Google that jumped out to me disarmed me. It made me sink in my chair and look at the image for a while. It is that young man’s photo with his ኩታ። It is the first image of his that I ever saw. It remains most memorable to me.

ጥጋበኛ ይመስለኝ ነበር። ብሶት የነበረዉ ሆኖ ታየኝ።

Now, when I think about the idea of providence and try hard to understand it, I ask a question that only he can answer more fully. My guess has been his personal decision to join Eritrea’s struggle for independence from Ethiopia was innate and meditated. The litmus question that I have now is if he has ever second guessed his innate decision to join the struggle must have been guided from without, or that it must have been providential.

በሌላ አነጋገር መለኮታዊ ሊሆን ይችላል ብሎ ያሰበበት ግዜ ኣለ?

ይህ ጥያቄ ጋር ተያይዘዉ የሚመጡ ጥያቄዎች ኣሉ።

ኣንድ ግዜ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳይ ለይ ከሕማንቴስ ጋር ብከራከርም የመከራከር ችሎታዉን እጅግ ያደነኩኝ ምሁር ነዉ።

ለዚህም ነዉ ትንቢቱ ተፈጽሟል ሲባል የኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ትግል እንዴት ይገለጻል ወይም ዲፋይንድ ይሆናል ብዬ ልጠይቀዉ የምፈልገዉ።

ኤርትራ ብለህ እዚህ ፎረም ላይ ስትሳተፍ የነበረዉ፥

ስለትንቢት ግንዛቤ ኣለኝ ብለህ ስትጽፍ ነበር። የኢሳያስ አፍወርቂ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ብሎ መወሰን መለኮታዊ ስምሪት ሊሆን ይችላል?

አበረ ወይም ሆረስ፥

ስለ መለኮት ግንዛቤ ኣለኝ ብለህ ነበር።

ኣምላክነት ወይም መለኮታዊ ስምሪት መቼ ነዉ የሚገለጸዉ? ሳይጀመር በፊት ነዉ? በሂደት ዉስጥ ነዉ? ወይስ ስምሪቱ ከተፈጸመ በኋላ ነዉ?

የተጻፈዉ ትንቢት ተፈጽሟል ተብሎ ከተደመደመ ኤርትራ ዉስጥ ከኣንድ ሰዉ ዉጪ ነፃነት ብሎ የታገለም ሆነ ድምጽ የሰጠ ከመለኮታዊ ታሪክ ትዝብት የሚተርፍ ሰዉ ኣለ? እጅግ ኣሳዛኝ ነዉ።

Post Reply