የ፬ ኪሎ መንገድ አሳጥራለሁ ብለህ፤ የወልቃይት መንገድ እያጠረብህ ነው። ፋኖየ፤ የ፬ ኪሎ መንገድ ተወውና ወደ ወልቃይት ሄደህ ከትግራይ ጋር ተዋጋ! - መጎስ ተሾመ ዘውዱ ለፋኖ የሰጠው ምክር
ለመሆኑ ሰውየው ውትድርና ያውቃል? ለመከላከል የሚያመች መልክዓ ምድር ያውቃል? ፬ ኪሎን እየተመኘህ 'የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋ ጣለች' እንዳይሆንብህ እያለ እዛ ሞቃት ቆላማ አውላላ ሜዳ በድሮንና አየር ሃይል ሊያስጨርሳቸው ነው?
Re: የ፬ ኪሎ መንገድ አሳጥራለሁ ብለህ፤ የወልቃይት መንገድ እያጠረብህ ነው። ፋኖየ፤ የ፬ ኪሎ መንገድ ተወውና ወደ ወልቃይት ሄደህ ከትግራይ ጋር ተዋጋ! - መጎስ ተሾመ ዘውዱ ለፋኖ የሰጠው
መጎስ ተሾመ ዘውዱ ግን ለምንድን ነው ትግራይና አማራ አንዲዋጉ የፈለገው?
የጀነራል ተፈራ ማሞ መልስ ለመጎስ ተሾመ ዘውዱ - ከትግራይ ጋር አንዋጋም - በወልቃይትም ሆን በምንም አንዋጋም
"በአማራ ሕዝብና በትግራይ ሕዝብ መካከል በጠብመንጃ የሚፈታ ቅራኔ የለም። ሁሉም አለመግባባቶች በውይይትና በውይይት ብቻ መፈታት አለባቸው።" ጀነራል ተፈራ ማሞ