Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የመድሃአንአለም ያለህ!!

Post by Fed_Up » 04 Jul 2024, 20:02

ኢትዮጵያ ትግራይ መጀመሪያ ወደ ጠፍር መንኮራኩር የላክን ነን አሉ ደግሞ:: ተረት ተረትነቱ ወደ እብደት አደገ ማለት ነው::

ማሪያምን! የኢትዬጵያውያ የቀደዳ ክህሎት ጥግ ቅጥ አጦ አቅለሸለሸን::